Channel
#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @addisnegermereja_bot
Updated: 2026-09-05
በኮንጎ የሰርግ ድግስ ወደ ሀዘን ተቀየረ፡ የ22 ሰዎች ህይወት በእሳት አደጋ አለፈ ትናንት ቅዳሜ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ በሚገኘው ሊንግዋላ በተባለ አካባቢ በተካሄደ የሰርግ ስነ-ስርዓት ላይ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች…
216ኛው የለንደን ደርቢ አርሰናል ከ ቼልሲ ሁለቱ የባስክ ግዛት ተወላጆች እና አብሮ አደጎቹ ሚኬል አርቴታ እና ዣቢ አሎንስ በዓለም ትልቁ ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ትልልቅ ክለቦችን ይዘው ተፋጠዋል። እግር ኳስን በተወለዱበት አካባቢ በሚገኝው የአንቲጎኩ አካዳሚ የጀመሩት እና…
➡️የንግድዎ ስኬት ከትክክለኛው ቦታ ይጀምራል! ✅የ ንግድ ሱቆችን በ ፒያሳ ፣ በሳርቤት እና በቡልጋሪያ ✅80% የተጠናቀቀ ቶሎ ሥራ ሚጀምሩበት 💰 ከ900,000 ብር ጀምሮ ✅ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በሥራ ሂደት 📊 ከ 12 – 500 ካሬ 👉 ለካፌ 👉ለሱቅ 👉ሬስቶራንት ✅ በ1 …
የ IMF ኃላፊ የሆርሙዝ መዘጋት የታዳጊ ሀገራትን የዕዳ ችግር እያባባሰው መሆኑን ገለጹ የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት በዓለም ዙሪያ የብድር ወጪዎችን ከፍ እያደረገ እና ታዳጊ ሀገራት በዕዳ ጉዳይ ላይ ያሳዩትን መሻሻል አደጋ ላይ እየጣለ መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ አስጠንቅ…
ARDI CAR MARKET ✔️ ንብረት ለማፍራት ላባቸዉን አፍስሰዉ ለሚገዙት መኪና ንፁህ እና ዋጋቸዉም ተመጣጣኝ የሆኑ መኪኖችን በታማኝነት አቅርበን ብዙ ቤተሰብ እና ወዳጅ አፍርተንበታል። እርሶም ቆንጆ እና ንፁህ መኪና የመግዛት ሃሳብ ካሎት እንደቤተሰብ ፍላጎቶትን እናሟላለን። 📣“h…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በትንቢቱ ኢሳ 7፡14 "ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች" ብሎ የተናገረላት ያቺ ድንግል በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡ ይህች ቀን ልበ አምላክ ክቡር ዳዊ…
Media post
በተከፈተው ተኩስ በቅርቡ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ ወደ ቤተሰቦቿ በመመለስ የነበረች ተመራቂ ህይወቷ አለፈ ! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ (አውሻሻ) ከጎንደር ወደ ወልቃይት/ዳንሻ ይጓዝ በነበረ አባዱላ የህዝብ ማመላለሻ... ተሽከርካሪ ላይ እገታ እና ዝርፊያ ለመ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.