Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-09-05
🤔አረ ጎበዝ በዚ ከቀጠሉ ቆይተው የስልክ ክፈሉ ሊሉ ነዋ🫠😁 https://t.me/amazing_fact_433
🫡ጅቦች ከኋላ እየተንቀሳቀሱ፤ ኳስ ሲጫወቱ የታዩት ታዳጊዎች ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኑ😁 በአንድ ክፍት የሳር ሜዳ ላይ ታዳጊዎች ዘና ብለው ኳስ ሲጫወቱ፣ ከበስተጀርባቸው ጥቂት ሜትሮች ራቅ ብለው የዱር አራዊት የሆኑት ጅቦች በነፃነት ሲንቀሳቀሱ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስ…
ሰሞኑን በቻይና ኔፓል ድንበር ተከስቶ በነበረው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ወደ 40 km የአስፓልት መንገድ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ። ..... በአንዳንድ ቦታዎች ላይ መንገዶቹ ጭቃማው ጎርፍ ትቶት በሄደው የአፈር ደለልና የድንጋይ ክምር የተሸፈኑ ሲሆን ፡ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ …
UFC PARIS ተጀምሯል 🔥😱 በ @MMA_433 ቻነላችን በቀጥታ ይከታተላሉ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሎሎ ጆንስ ........... " ትዳር መያዝ እና ልጆች መውለድ የአመታት ህልሜ ነው ። ዘወትር እያነባሁ ፈጣሪ ትዳር እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ ፡ የኔ የሆነውን ሰው ስጠኝ ፡ ወይም ትዳር የሚባለው ነገር ከላይ ያልተጻፈልኝ ከሆነ ፡ ከውስጤ አውጣልኝ እላለሁ ። ሆኖም እድሜዬ እየገፋ በመ…
✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሀፍ በአማርኛ Pdf ተለቀቀ ዳርክ_ሳይኮሎጂ 👍 ይሄ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እንዴት በጥበብ መጫወት እንዳለብህ የሚያስተምር እጅግ ምርጥ መጽሐፍ ነው። አሁኑኑ ያንብቡ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.