Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Updated: 2026-08-26
🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ 🟢تحقيق السلفية والسنية قال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله "فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلباً وقالبا ويلتزم بما كان عليه …
Media post
የዙኽሩፍ ምእራፍ ክፍል 04 " ሰዓቲቱን እነርሱ የማያውቁ ኾነው በድንገት ልትመጣባቸው እንጅ ይጠባበቃሉን "? የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
👉 በአላህ ላይ የተመካ አላህ ይበቃዋል ! قال ابن القيم – رحمه الله – "إن المؤمن المتوكل على الله إذا كاده الخلق ، فإن الله يكيد له وينتصر له بغير حول منه ولا قوة " ኢብኑል ቀይም የተባለው ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላ…
🔹 ለፈገግታ አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት…
🚨 ታላቅ የኸይር ጥሪ ቀጠሮ! ✨ ቅዳሜ ምሽት 2:30 በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሁላችንም እንገናኝ! ✨ 🕌 የፕሮግራሙ ዋና አላማ፦ _12,000 ብር ብቻ በመስጠት የ1 ካሬ ሜትር መስጊድ ባለቤት ይሁኑ! 423 ደግ ወንድምና እህቶች ከተረባረብን የመስ…
ነሀሴ 22 የተደረገ ወሳኝ ሙሀዳራ 🎙 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር 🔑 ርዕስ :- የሰለፍያ መርሆች ✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ 🎙 ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ 🔑 ርዕስ : - ባጢልን በመተው ወደ ሀቅ መመለስ ✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi ማሳሰቢያ 1) በሀሉም…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.