Channel
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
Updated: 2026-07-30
"በፈተና ጊዜ፥ ደካማው ሰው "እንደዚህ የደረሰብኝ'ኮ" እያለ የሚያመካኝበት ሌላ ሰውን ይፈልጋል፤ ብርቱው ሰው ግን በፈተናው ይጸና ዘንድ እግዚአብሔርን ይፈልጋል፡፡" #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
በዚህ ምድር ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር ካልተዛመድን በሰማያት ልንዛመደው አንችልም፤ የመንግሥቱ ጣዕም ያለው በዚህ ነውና። ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ዝምድና እዚህ ምድር ላይ ይጀምራል። ይህም እንደ እግዚአብሔር እንደ ራሱ "ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ።" ምሳ 23፥26 በሚለው ጥያቄ ይጀምራል።…
አንገትህን ለሰይፍ እንደማትሰጥ ሁሉ፣ ጆሮህንም ለሐሜተኛው አታበድር። ሐሜተኛው ሰው በአንድ ጊዜ ሦስት ሰዎችን ይገድላል፤ ራሱን በክፉ ምላሱ፣ የሰሚውን ሕሊና በመርዙ፣ የጉዳዩን ባለቤት ደግሞ በሐሰት። ሐሜት እንደ እሳት ነው፤ አንዴ ከቀጣጠለ የትኛውንም ሰላማዊ ማህበረሰብ አመድ አድርጎ…
የኅሊና ዳኛ እግዚአብሔር በእያንዳንዳችን ኅሊና ውስጥ፣ ኹል ጊዜ ንቁና ትጉ የኾነ ዳኛ ያስቀመጠው ስለ ምንድን ነው ብለኅ ብትጠይቀኝ፣ ከሰው ወገን ይኽን የ'ኅሊና ዳኛ'ን የመሰለ፣ እንቅልፍ የለሽ ዳኛ ስለሌለ ነው ብዬ እመልስልሃለኹ፤ ዳግመኛም፣ የውጪ ዳኞች በገንዘብ፣ በውሸት በመደለል…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
"ዲያብሎስ በእናንተ ላይ እጅግ ክፉ ነገርን በማምጣት አሳዝኖአችኋልን? እናንተም ኢዮብን አብነት አድርጋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በማለት አሳዝኑት፡፡ ዲያብሎስን ድል ማድረግ ስትሹ ይህን መሣርያ ዘወትር ያዙ፤ ምስጋናን፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
በጸሎት ኃይል የሚያምን አንድ ጽኑዕ ክርስቲያን ነበር፡፡ ይህም ክርስቲያን ጥሪት የሌለው ደሃ፣ የሚበላ የሚቸግረው ረሃብተኛ፣ ልብሱ በላዩ ላይ አልቆ የታረዘ ምስኪን ነው፡፡ ከእለታት አንድ ቀን በጸሎት ሕይወቱ የነበረውን ትጋት በቅርበት ያውቅ የነበረው አንድ ወዳጁ እየተቆጣ 'ቢያንስ ለ…
በአካለ ሥጋ የሞተን ሰው መመለስ እንደማንችል እያወቅን ከልባችን የምናለቅስ ከኾነ፥ የመዳን ተስፋ ያለውንና በነፍሱ ለሞተ (ለኃጢአተኛ) ሰው አለማልቀሳችን እንደ ምን ያለ ስንፍና ነው? ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
«ወጣቶች ሆይ፥ ይኸውላችሁ እኔ የማስበውንና ከቀደሙት ሰዎች ትምህርት እንዲሁም ከተፈጥሮ ተሞክሮ ያገኘሁትን ለሕይወታችሁ የሚጠቅም ምክር እነግራችኋለሁ፤ እናንተም ተቀበሉት። ወደዚህ ዓለም ስንመጣ ለዚህ ጊዜያዊ ሕይወት ብቻ አልተፈጠርንም፤ ይልቁንም ዘላለማዊ ለሆነው ሌላው ሕይወት እየተዘ…