Channel
#ድንግል_ያልሆነች እና የተጠራጠረች ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ የሆነ ሰአት ላይ አንድ እህት አግብታ ነገር ግን በሰርጓ ማታ በግኑኝነት ሰአት ደም አልፈሰሳትም ነበር ነገር ግን እንደማንኛውም ድንግልና ነበር ማለትም አንድ ሴት ድንግል መሆኗ ማህፀኗ ወደ ውስጥ ሳያስገባ ሲቀር ነው(የሚያግድ…
ድንግል ያልሆኑትንለመረዳት እንሞክር! ቢስሚላህ 👆በዚህ ርእስ ላይ ተመሳስይ ነገር ሃሳብ ያለው ፁሁፍ ካስታወሳችሁ ከዚህ በፊት የተለቀቀ ድንግል ያልሆነችና የተጠራጠረች በሚል ርእስ አለ ኢንሻ አላህ ከ3 ሰዓት በኋላ ኢዲት እድርጌ ለቅላችኋለሁ በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም
የሃራም መንገድ ትዳርን አያፋጥንም! ቢስሚላህ በዓለም ላይ ሁሉም ነገር ያረጃል ሁሉም ነገር! የሴት ልጅ ልብ ሲቀር የሴት ልጅ ልብ ልጅ እንደሆነ ይቀራል። ሴት ልጅ ፀጉሯ ሊሸብት ይችላል ነገር ግን ልቧ ምን ግዜም ልጅ ነው። ዙለይኻን ተመልከቱ በርሷና በዩሱፍ መካከል ረጅም የእድሜ ልዩ…
ድንግል ያልሆኑትን ለመረዳት እንሞክር! ትላለች እንዲህ ለምንድን ነው ግን አብዘሃኛው ወንድ የብዙ ሴቶችን ህይወት አበላሽቶ ሲያበቃ ወደ ዲኑ ሲመለስና ጥሩ ሁኔታ ላይ ካለ በቃ ተውበት አድርጎ ከተመለሰ ወደሰዎችም ይሁን ወደ ማህበረሰቡ ያደናንቁታል ይወዱታል ይደግፉታል እንደውም እንደ ም…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-03 · last ad check 2026-08-01 00:33 UTC
ቢስሚላህ ማታ አንድ እህት ያማከረችኝ ጉዳይ ነው ሌሎችም እህቶች በዚህ ሁኔታ ሚጨነቁ ስላሉ ኢንሻ አላህ ከትንሽ ማስታወሻየ ጋር እለቅላችኋለሁ።ቻናሉን ሼር ማድረግ አንርሳ በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል ከቻልን ግሩፕ ውስጥ ገብተን 47ሺ እናስገባው 500 ነው የቀረው 👇👇👇 አድ�…
ልዩ ሁኚ ማለት አላህን በመፍራት ነው! @sun_flowere
ካለፉት እንማር! ቁጥር አስራ አንድ ክፍል አንድ አለችኝ እንዲህ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አሁን መጨረሻ ላይ ፖስት ያድረከው ማለት ነው .. ይሄ👇 "ውዴታ ሚገለፀው ክብርሽን በመስጠት(አብረሽው በመተኛት)አይደለም።! ያንን ካሰብሽ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው የያዘሽ። እሱም…
ዌልፔፐር ምታደትጉት ፎቶ ልጋብዛችሁ