Channel
➪ በኢትዮጵያ ምርጡ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቴሌግራም ቻናል ። ➪ የእንጊሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልካች ሆኖ ይሄንን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ የእውነት እስካሁን ብዙ ነገር አምልጦታል 📥 ለማስታወቂያ ስራ : ⤵️ 📩 Contact With - @exo_smm Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_et
Updated: 2026-09-06
😎 ሩቅ አትሂድ ጀለስህን ጠይቀው ለምን እንድምንመቸው ይንገርህ 😏😏 💵💵 በ ❗️❗️❗️❗️ ብቻ 💵💵 ለመጫወት ይህን ይጫኑ 👉 Kemerbet
#የቀጠለ... 📝የቻናላችን አድሚኖች ቅድመ ግምት 👤 𝚎𝚡𝚘𝚍𝚞𝚜 ❼ አርሰናል 2-2 ቼልሲ 👤 ⓑ𝖊𝕤𝚏𝚔𝚊𝚍 ✟ አርሰናል 2-1ቼልሲ 👤 ꙳ 𝐋𝐄𝐎 † አርሰናል 1-1 ቼልሲ 👤 DANI አርሰናል 1-3 ቼልሲ 👤 adoni 🇪🇹 አርሰናል 2-1 ቼልሲ 👤 ᥉᥆ƒ…
#የቀጠለ... 📝 የጨዋታው መሪ አልቢትሮች ➦ ጨዋታውን በመሃል ዳኝነት እንግሊዛዊው ዳኛ ክሪስ ካቫና የሚመሩት ይሆናል ። --> በዛሬው ጨዋታ ልዮነት ከሚፈጥሩ ክስተቶች መካከል የኚህ ሰውዬ የቢጫ ካርድ ወዳድነታቸው ይጠቀሳል ። ➦ ዳን ኮክ እና ቲም ውድ ደግሞ የመስመር ዳኞች በመሆን…
#የቀጠለ... 📝 የእርስ በርስ ግንኙነት ➟ ሁለቱ ክለቦች በአጠቃላይ 82 ጊዜ እርስ በርስ የተገናኙ ሲሆን ከፍተኛውን የማሸነፍ ንፅፃሬ የያዘው አርሰናል ነው ። ➟ በአጠቃላይ 32 ጊዜ አርሰናል ሲያሸንፍ 24 ጊዜ ደግሞ አቻ ወጥተዋል በተቀረው 26 ጨዋታ ደግሞ ቼልሲ ማሸነፍ ችሏል ።…
#የቀጠለ... 📝 የቡድን ዜና 🔴 በአርሰናል በኩል ➺ የአምና የሊጉ አሸናፊ የሆነው የማይክል አርቴታው አርሰናል በዘንድሮው የውድድር አመት ጠንካራ ግን አነስተኛ ወጪ ያስወጡትን አሪፍ ፊርማዎች አከናውናል ። ➺ ልክ እንደነ ቡሩኖ ጉማሬሽ ፣ ክሪስታን ዞሊስ ፣ ኢዜሪ ኮንሳን የመሳሰሉ…
--> አንዱ አምና ዋንጫውን አሳክቶ አንዱ ደግሞ በቅርብ ጊዜ የአለም ሻምፒዮን ሆኖ ከታላቋ ብሪቴን ዋና መዳረሻ ከለንደን ከተማ በለንደን ደርቢ ሞቅ ደመቅ ያለ አሪፍ ድባብ የምናይበት ከባዱ ትንቅንቅ እንሆኖ ሊጀምር የሰዓታት እድሜ ብቻ ቀርተውታል ፤ ወትሮውኑ የጨዋታው መጠናቀቂያ ፊሽካ…
🇬🇧 ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች :- 10:00 l ኤቨርተን 🆚 ማን ዩናይትድ 12:30 l አርሰናል 🆚 ቼልሲ @bisrat_sport_433_et @bisrat_sport_433_et
ኢሊማን ንዲዬ ማን ሲቲን ስለመምረጡ፡- "በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ ክለቦች አንዱ ነው፤ እዚህ መሆን የማይፈልግ ማነው?!" @BISRAT_SPORT_433_ET @BISRAT_SPORT_433_ET
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.