Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Updated: 2026-09-08
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
ሻምፒየንስ ሊጉ የኔፓል ተጎጂዎችን ያስባል ! የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን ነገ ምሽት መካሄዱን ይጀመራል። በዚህ ሳምንት በሚደረጉ ሁሉም ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች የኔፓል ተፈጥሮ አደጋ ተጎጂዎች ይታሰባሉ። ከሁሉም ጨዋታዎች በፊት ተጎጂዎች ለአንድ ደቂቃ በዝ…
ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ጥሏል ! ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ያደረገውን ሶስተኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 2ለ2 አጠናቋል። የማንችስተር ዩናይትድን ጎሎች ብሪያን ምቤሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ አስቆጥረዋል። የኤቨርተንን የአቻነት ጎሎች ታይሪክ ጆርጅ እና ሚትላንድ ኔልስ ከመረብ አሳ…
“ ዋንጫ ላላሸነፈ ተጨዋች ባሎን ዶር መስጠት አይቻልም ” ሊዛራዙ በተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው ፈረንሳዊ የቀድሞ ተከላካይ ሊዛራዙ ዋንጫ ያላሸነፈ ተጨዋች ባሎን ዶር እንደማይገባው ገልጿል። “ ምንም ዋንጫ ላላሸነፈ ተጨዋች ባሎን ዶር አንስቶ መስጠት አይቻልም “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷ…
“ በዚህ ክለብ ውስጥ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ” ማይክ ካሪክ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክ ካሪክ ባለፉት ስምንት ወራት ጠንካራ መሰረት ጥለናል በማለት ተናግረዋል። “ አሁን ምን ማድረግ እንደምንችል እናውቃለን ” ያሉት ማይክል ካሪክ “ ጠንካራ መሆን እንፈል…
ማንችስተር ሲቲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል ! ማንችስተር ሲቲ ከኮቬንትሪ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 1ለ0 አሸንፏል። ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችሏል። በአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የሚመራው ኮቬንትሪ ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈቱ…
ኤፒስዊች ከ ሊቨርፑል የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.