Channel
For promo👉 @wase_vip1 ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2019
Updated: 2026-09-12
- ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ሴቪያ 1-0 ቫሌንሲያ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ ቬኔዚያ 2-4 ፊዮረንቲና 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ዩኒየን በርሊን 1-3 ሻልክ 04 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ስታድ ሬንስ 1-0 ኦሎምፒክ ማርሴ
Media post
🚨 ጆአዎ ፔድሮ ከ2016 ዲዬጎ ኮስታ በኋላ የፕሪሚየር ሊጉን የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ያሸነፈ የመጀመሪያው የቼልሲ አጥቂ ሆኗል። ከ10 ዓመታት በኋላ! 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
Media post
ማትያስ ኩኛ 🗣🎙 " በፕሪምየር ሊጉ ሚመቸኝ ሰለብሬሽን ? " ልጄም ሲያደርገው አይቻለው የኮል ፓልመር Cold Celebration ይመቸኛል " 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
ሁሉም የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የሻምፕዮንሰ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታቸውን አሸንፈዋል !🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
ኤሊዮት አንደርሰን ማንቸስተር ሲቲን የማንቸስተር ነገስታት አድርጎ ስለመናገሩ ? 🗣️🚨 ማይክል ካሪክ ፦ "እኔ በጭራሽ ያንን ቃላት አልጠቀምም .. ባለፉት ዓመታት ያለንን ደረጃ ጠንቅቀን ለማወቅ የሚያስችል ትህትና እና እውነታውን የመቀበል ብቃት አለን፤ ነገር ግን ይህ ማለት አቅመ-…
የሻምፕዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.