Channel
🚨🇮🇹 breaking ፡- አንድሪያ ፒርሎ የአዲሱ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸው ተቋርጧል። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ማላጎ ፒርሎ ከሩሲያ የውርርድ ብራንድ ጋር በመተባበር ፊርማቸውን ላለማስፈረም ወስነዋል። ❌ Fabrizio Romano 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisr…
🚨 “አይኖቻችሁን በሮድሪና ሪያል ማድሪድ ላይ ማድረጋችሁን ቀጥሉ። ማድሪድ ከተጫዋቹ ወኪል ጋር ግንኙነት ማድረጉን የቀጠለ ሲሆን ሮድሪም በከባዱ ዝውውሩ እንዲካሄድ ግፊት እያደረገ ይገኛል። አሁንም ግን ይህ ዝውውር ለመደረጉ እና ከሲቲ ጋር ድርድር ለመጀመር የፔሬዝ ፍቃድ ያስፈልጋል።"…
🚨 የዘንድሮውን የ2026 የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታን በዋና ዳኝነት የመራው ስላቭኮ ቪንቺች ራሱን ከእግር ኳስ የዳኝነት አለም አግልሏል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨| አርሰናል ለብሩኖ ያቀረበው 70 ሚሊዮን ፓውንድ በቅርብ ቀናት ውድቅ ተደርጓል። [ HandofArsenal ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
📷 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
በሪያል ማድሪድ ታሪክ ውስጥ እጅግ ውድ የሆኑ ዝውውሮች ⚪ ዱዩማንዴ በ1ኝነት ተቀምጧል 🥶 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
ከሮድሪ ዝውውር ቀጥሎ የሪያል ማድሪድ ቀጣዩ ታርጌት ተከላካዩ አሌክሳንድሮ ባስቶኒ ነው Diario As 🏅 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
በሴቶች የ አፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ አልጄሪያ 2-0 ሴኔጋልን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምራለች። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
