Channel
"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21) 🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡ 📌 በተጨማሪም ◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች ◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች ◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና ◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል ✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇 📩 @christ_tube_bot Creator @beki_mw
Updated: 2026-08-24
#የማለዳ_ቃል 🌤 “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” — ሮሜ 8፥1 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
የማይነጉ ለሊቶችን ያንጋላችሁ👐 የማይቀየሩ ጊዜያቶችን ይቀይላችሁ👐 የተሽከማችሁትን ሸክማችሁን ያንሳላችሁ👐 ሰው ሳይሆን ራሱ የእናንተው ባለቤት እግዚአብሔር አለው ይበላችሁ😭 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
ክፍል ዘጠኝ ይቅርታ፦ ልብን ከቂም ነፃ ማውጣት አንዳንድ ጊዜ ሰው ይጎዳናል። ቃሉ ሊጎዳን ይችላል፣ ድርጊቱ ሊያስቆጣን ይችላል፣ እኛ ያልጠበቅነውንም ሊያደርግብን ይችላል።ከዚያ በኋላ ቁስሉ በልባችን ውስጥ ይቀራል።ሰውየው ግን ምናልባት ሕይወቱን ይቀጥላል።እኛ ግን በውስጣችን፦ “ለምን እ…
#የማለዳ_ቃል 🌤 "ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል።" -መዝ 147፥3 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ መፅሐፉ ቢገለጥ ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ period!!! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እግዚአብሔር ብቻ! ✨ ✅ የሕይወታችን መጽሐፍ ሲገለጥ… የሰው ሕይወት ከውጭ ሲታይ አንድ ታሪክ ይመስላል፤ ደስታው ይታያል፣ ፈገግታው ይታያል፣ ስኬቱ ይታያል። ነገር ግን በውስጡ የተሸከመውን ህመም፣ ዝምታ፣ ጦርነት፣ እንባ እና ያለፈበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ …
#የማለዳ_ቃል 🌤 "ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። " -ኤፌ5፥16 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.