Channel
Updated: 2026-07-29
https://www.youtube.com/live/FX6--ivJoUU?si=hbBPSyg9X0DNsUVB
https://youtu.be/_Qt3_FmFpAg?si=fwzsY17ARSHbhSyy
https://www.youtube.com/live/GojS_MrQh8w?si=oMxADJq3wFwDq3Mn
👆👆👆 የብፁዕነትዎ ንግግር ግን የጥፋቱን ባለቤት አይገልጽም፣ ምእመናንን ለአንደነትና ለሰማዕትነት አያበረታታም። "አኛም ተራችንን አንጠብቃለን እናንተም ጠብቃችሁ ሙቱ" የሚል አደንዛዥ መርፌ ይወጋሉ። እንደ አነጋገረዎ----- --- ከዚህ አገር ውጭ የማይታይ መንፈሳዊ አካል እንደም…
--- ለሚሰጥዎት ግብረ መልስ ታቦት ባነገሡ ቁጥር የውስጥ እንደ እረኛ በባአላት ላይ ተግኝተው ስለ ጽናትዎ፣ አንገት እስከ መስጠት ስለመዛጋጀትዎ ለዚያው በተግባር አንገቱን እየሰጠ፣ እየተሰደደ፣ እየተዋጋ፣ እያለቀሰ፣ እየታሠረ ለሚገኝ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን አያሰሙ። እባክዎ ለገዳይና …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-12 · first ad check queued
👆👆👆 የተወደዱ ብፁዕ አባታችን አቡን አብርሃም ቡራኬዎ ተድረስኝ። ከታች የተያያዘው የእርስዎ ንግግሮችን የሚመስሉ ቢያንስ ሳላጋንነው ከ10 ግዜ በላይ ተናግረዋል። ተመሳሳይ መለእክት የተሸከሙ የአደባባይ ንግግሮችዎን ባልፉት 5 ዓመታት በጥንቃቄ ተከታትያለሁ ። ስለዚህ የልጅነት ወቀ…
ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዕ አቡነ አብርሃም ዘጎጃም ከፋንታሁን ዋሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. =========== ምክንያተ ጽሑፍ:- በዚህ በተያያዘው ቪዲዮ የተላለፈ መልእክት ============ ለብፁዕ አቡነ አብርሃም እና በተመሳሳይ አቋም ለምትገኙ ብፁዓን አባቶች በሙሉ ትድረስልኝ፦ 👇…
https://youtu.be/-GT0GtQytfQ?si=Vjf5BaDoCbm6-d43
ይህ ገጽ የቤተክርስቲያንን 7ቱን ጥያቄዎች ምላሽ ለማስገኘት መረጃና ውይይት የሚተላለፍበት ነው። የሞዐ ተዋሕዶ መወያያ:- @defend_orthodoxy_eotc_discussion የሞዐ ተዋሕዶ ቻናል፡ @moa_tewahido