Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-09-12
በአዲስ ዓመት ማሕበራዊ ሁኔታ ንባቡ ላመለጣችሁ፡፡ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ንባቡን ትናንትና ተቀላቀለው፣ የትናንትናን እና የዛሬን አንብበዋል፡፡ ዛሬውኑ በመቀላቀል አዲሱን አመታችሁን በትኩረት ጀምሩ፡፡ ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው …
የመስከረም ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት” - ዛሬ ተጀምሯል!!! ከነገ ጀምሮ የምናነበው . . . ክፍል አንድ ትኩረት በየእለቱ አንድን እጅግ በጥበብ የላቀን ሰው አገኘሁትና ባለችኝ የጋዜጠኝነት ሙያ ተጠቅሜ መጠየ…
ዛሬ መስከረም 1 ቀን የጀመረው ንባብ ላመለጣችሁ፡፡ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ንባቡን ተቀላቀለው፣ የዛሬን አንብበዋል፡፡ ዛሬውኑ በመቀላቀል አዲሱን አመታችሁን በትኩረት ጀምሩ፡፡ ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው ነው፡፡ ትኩረት ሁለት ገጽ…
Holiday Blues! በበዓላት ወቅት ሰዎችን ሊያሳዝኑ ወይም የውስጥ ሃዘን ሊያመጡ የሚችሉ ነገሮች፦ 1. ብቸኝነት – በበዓሉ ጊዜ አብሮን የሚያሳልፍ ሰው እንደሌለ ከማሰብ የሚመጣ የስሜት ቀውስ፡፡ 2. የቤተሰብ ግጭት – ያልተፈቱ የቤተሰብ ችግሮች፣ ክርክርና አለመግባባት የበዓሉን ድ…
እንኳ ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! በመቶ የሚቀጠሩ አንባቢዎች የዛሬዋን የመጀመሪያ ቀን “ትኩረት” የተሰኘውን የወሩን መጽሐፍ በማንበብ ጀምረዋታል! እናንተም ተቀላቀሉ! አንብቡ! በአዲሱን ዓመት በትኩረት ጀምሩ! የንባብ ወር - መስከረም / 2019 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “…
ለመላው የማሕበራዊ ገጾቼ ተከታታዮች! እንኳን ለ2019 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ! በአዲሱ ዓመት ሰላም እና ጤና እመኝላችኋለሁ! Dr. Eyob
የምታብሷችሁ ሃሳቦች! አልፎ አልፎ እየመጡ የሚያውኳችሁን ሃሳቦች መስመር ካላስያዛችኋቸው፣ ቀስ በቀስ ወደ ስሜታችሁ ወርደው አጉል ተጽእኖ ያስከትሉባችኋል፡፡ የአሉታዊ ሃሳቦቻችሁ ተጽእኖ ወደ ስሜት ወርዶ ስር ሲሰድ ወደ ተግባር ይቀየራል፡፡ ማለትም፣ ማድረግ የሚገባችሁን ትክክለኛ ነገር …
የምታብሷችሁ ሃሳቦች!
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.