Channel
ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።
Updated: 2026-09-05
ከፍተኛ ጫና ውስጥ የሚገኙት የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ዓለም አቀፉን የእግር ኳስ አስተዳዳሪ ለመምራት በሚቀጥለው ዓመት በሚካሔደው ምርጫ ዳግም እንደሚወዳደሩ የተቋሙ ቃል አቀባይ አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ በጎርጎሮሳዊው 2027 በሚካሔደው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ በሚያዝያ ወር …
በየመን መንግስት ኃይሎችና «በኢራን ይደገፋሉ» የሚባሉት የሑቲ ደፈጣ ተዋጊዎች መካከል ትላንት አገርሽቶ እስከ ዛሬ በተካሄደ ውግያ ከሁለቱም ወገን ከ140 በላይ ወታደሮች መገደላቸውን ተሰማ። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰላማዊ ሰዎችም ተገድለዋል ነው የተባለው። ትላንት ከሰዓት በኋላ በደ…
በዛክሰን አንሃልት ግዛት እየተካሔደ በሚገኘው ምክር ቤታዊ ምርጫ 1.7 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች ድምጽ የሚሰጡ ሲሆን መላው ጀርመንና የተቀረው ዓለም በዐይነ ቁራኛ የሚከታተሉት ነው። ምርጫውን ቀኝ አክራሪው አማራጭ ለጀርመን (AFD) ፓርቲ ሊያሸንፍ እንደሚችል ይጠበቃል። https://tiny…
ትኩረት በአፍሪካ፤ የኒጀር ወቅታዊ ሁኔታ፤ የዛምቢያ የዴሞክራሲ እሴቶች መሸርሸር « ፕሬዝደንቱ ወደፊት መራመድ አለባቸው። ወደፊት በሚጓዙበት ጊዜ በምርጫው ወቅት የገቡትን ቃል ኪዳን መተግበር አለባቸው። ይህ ማለት ድምፁን ለሳቸው የሰጣቸውም ያልሰጣቸውም ሁላችንም እኩል ነን። የሚቀጥሉት…
https://tinyurl.com/2tzn722c
https://tinyurl.com/3fcpamdf
https://tinyurl.com/2ja8cdkc
https://tinyurl.com/4z7f7kzd
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.