Channel
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportet_bot Creator👉 ✦[ @duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
Updated: 2026-09-10
🚨 የኸል ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ሰርጂ ጃኪሮቪች የቼልሲን ማጥቃት ለማስቆም ቡድናቸው ምን እንዳቀደ ሲጠየቁ የሰጡት ምላሽ:- "በመማታት" ብለው በመቀለድ መልሰዋል። ➛ [SkySport] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የት ይደረጋል? የ2030 ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በ ሞሮኮ ይደረጋል ተብሎ በስፋት ቢሰራጭም ፊፋ ጉዳዩይ አስተባብሎ ተገኝቷል። በዚህም የ2030 ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የሚደረግበት ቦታ እስካሁን እንዳልታወቀ ፊፋ ገልጿል። ስለዚህ በሞሮኮ እንደሚደረግ እስካሁን አል…
🚨 ፋብሪዚዮ ሮማኖ ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ ክረምት ወደ ሌዊስ ሆል ዝውውር ለመመለስ ስላላቸው ዕድል:- "በቁምነገር ዕድል ያለ ይመስለኛል። ማንችስተር ዩናይትዶች ተጫዋቹን በጣም ይወዱታል። ከጥቂ ሳምንታቶች በፊትም በጠንካራ ሁኔታ ፈልገውት ነበር።" "Share" @dynamicsp…
🚨 ባርሴሎናዎች ሚኬል አርቴታን ለወደ ፊቱ ለመቅጠር ሊያስቡ ይችላሉ። ➛ [GraemeBailey] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 አንዲ ዲዩፍ በቀጣዩ ኢንተርናሽል ብሬክ በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከዋና ስኳዱ በፊት በሚገኘው የተጫዋቹ ስብስብ ውስጥ ተካቶ ይገኛል። ➛ [FabriceHawkins] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 NEW:- ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ለማደስ ተቃርቧል። ➛ [GraemeBailey] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ኪልያን ኤምባፔ የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 UPDATE:- አርዳ ጉለር በሪያልማድሪድ እስከ 2032 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ለማደስ ከስምምነት ደርሷል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.