Channel
የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @yaredawi_admin እናመሰግናለን
Updated: 2026-09-11
የዛሬው ወረብ ከፈለጉ ይችን ጠቅ 👉 ዓውደ ዓመት
Media post
Media post
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሥርዓተ ማኅሌት ዘዓውደ ዓመት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ስርዓተ ነግሥ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃ…
ዲያቆን እርድ ማረድ ይችላል ወይስ አይችልም? መልስ፦ ይችላል። እንዳያርዱ የሚታዘዙት ቀሳውስት ናቸው እንጂ ዲያቆናት አይደሉም። ቀሳውስት እንዳያርዱ ሥርዓት የተሠራውም የክርስቶስን ሥጋና ደም በቆረሱበትና ባፈሰሱበት እጃቸው የፍጡርን ደም ማፍሰስ ስለማይገባቸው ነው። ዲያቆናት ግን ሥራቸ…
አዲስ ዓመት እና እኛ ለክርስቲያን አዲስ ዓመት ከጌታ ጋር የኖረበት ዘመን ነው ብዙ ዘመናት መጥተው ብዙ ዘመናት አልፈዋል እኛም እነረደ ዋዛ አልፈውናል ዛሬም አንዱ ዘመን አልፎ ሌላ ዘመን ሊተካ በዋዜማው ላይ ደርሰናል። ጌታ የዘመናት ባለቤት ነው እርሱ ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ በልባችን ው…
🔅🔅🔅🔅🌿🌿🔅🔅🔅🔅 ምስባክ ዘመስከረም ፩ ዘቅዳሴ(ዓውደ ዓመት) 👉 @misbakze 👈
🔅🔅🔅🔅🌿🌿🔅🔅🔅🔅 ግጻዌ ዘመስከረም ፩ (ዘዓውደ ዓመት) 👉 @misbakze 👈
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.