Channel
ETHIO 251 is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds. መረጃ ለማድረስ :- @ethio251mediainfo
Updated: 2026-09-11
በዚህ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ፣ በትግላችን ማዕከል የምናስባቸው እና የደማቸው ጥሪ የሚያስቆጣን ወገኖቻችን መኖራቸውን አንዘነጋም። በሃይማኖታቸው ምክንያት መከራና ሰቆቃ እየደረሰባቸው ያሉ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ቤተ-እምነቶቻቸው ሲደፈሩ እና ሲቃጠሉ የታገሱት የመ…
አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ መስከረም 01/ቀን 2019 ዓ.ም መላው የአማራ ህዝብ እና ኢትዮጵያዊያን፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራርና አባላት፣ የብልፅግናን አገዛዝ በየግንባሩ የምትታገሉ ፀረ ብልፅግና ኃይሎች፣ አፍሪካውያን ወንድሞቻችንና …
ለኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በጽናት አደረሳችሁ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት ዓመታት የሕዝብ ልሳን በመሆን ፣ እውነትንና በሕዝባችን ላይ የሚፈጸም ግፍና በደልን ለታሪክና ለትውልድ ለማድረስ ከፍ ያለ መስዋዕትነት እየከፈለ የሚገኝ ሚዲያ ነው። ዛሬም በጽናት ቆመ…
ኢትዮጵያ አልነጋላትም! ለአማራ ሕዝብም ሆነ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንደጨለመነው! (የአማራ ተወላጅ ከሆኑ ከማንነት፣ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞችየተላለፈ መልዕክት) እኛ የአማራ ተወላጆች የሆን፣ በማንነታችን፣ በፖለቲካ አመለካከታችን ለግፍ እስር ከተዳረግን ሦስት ዓመታት ያለፉ የሕሊ…
Media post
የአፄ ዓምደ ጽዮን ኮር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት የፈፀመው ተጋድሎ፤ጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ወታደራዊ ኪሳራ አስተናገደ!! ጳጉሜ 05/2018 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ፣ አፄ ዓምደ ጽዮን ኮር ከተጉለትና ቡልጋ እስከ መርሀቤቴ አውራጃዎች ባደረጉት ቆራጥ ተጋድሎ፣…
ኡጉጉሞ፦ በሚዲያ ፕሮፓጋንዳ የማይደመሰስ የአፋር ሕዝብ ታሪካዊና ባህላዊ አርማ! በአሁኑ ወቅት በመንግሥትና በስርዓቱ የሚዲያ አውታሮች «ኡጉጉሞ» የሚለውን ስም ለማጥፋት፣ ለማበላሸትና የሽብር ወይም የጥፋት ምልክት አድርጎ ለማቅረብ ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል። ነገር ግን…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.