Channel
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @jobers_mila
Updated: 2026-09-07
በኮንቴ ስር ማለትም 2016/17 በ back 3 ስንጫወት በአርሰናል ከተሸነፍን በኋላ በቀጣዩ ጌም ሀል ሲቲን ነበር የገጠምነው ከዛ እንደምታዩት ከሀል ሲቲ ጀምሮ ተከታታይ 13 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችለን ነበር። ምናልባት ታሪክ እራሱን ይደግም ይሆን 👀 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO…
ቼልሲዎች ባለፈው የዝውውር መስኮት ማጠናቀቂያ ላይ ባጋጠሟቸው እክሎች ምክንያት፣ በመጪው የጥር የዝውውር መስኮት አዲስ የመሃል አማካይ ማስፈረም ዋነኛ ሀሳባቸው ያደርጉታል ተብሎ ይጠበቃል፤ የቦርንማውዙ አሌክስ ስኮት ከረጅም ጊዜ ኢላማዎቻቸው መካከል አንዱ ነው። በተጨማሪም ቼልሲዎች በ…
ሞይሰስ ካይሴዶ ከጉዳቱ አግግሞ ለቅዳሜው የሃል ሲቲ ጨዋታ ይደርሳል ተብሎ ትልቅ ተስፋ ተጥሏል! በተጨማሪም ቼልሲዎች በበጋው የዝውውር መስኮት ማጠናቀቂያ አካባቢ የፉልሃሙ አማካይ ሳንደር በርጌን ለማስፈረም ጥረት አድርገው እንደነበር ይፋ ሆኗል። Sami Mokbel - BBC @ETH…
ቼልሲዎች በመጪው የጥር የዝውውር መስኮት ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ይልቅ ለሻቢ አሎንሶ የታክቲክ ስርአት ሙሉ በሙሉ የሚስማማና የበለጠ የመንቀሳቀስ ብቃት ያለው አማካይ ለማስፈረም ተስፋ ያደርጋሉ! ክለቡ አሁን ባለው የጨዋታ መንገድ በየጨዋታው በሚፈጥራቸው የግብ እድሎች ረገድ በኤንዞ አለመኖ…
📣የትናንቱ ይገምቱ አሸናፊ📣 🎁🎁 ይገምቱ ይሸለሙ ጨዋታ ትክክለኛውን የመለሱልን 3ሰዎች ሽልማታቸውን አካውንት የምንሸልም ይሆናል።🎁🎁 🎁🎁🎁 አሸናፊዎች🎁🎁🎁 1. @Tigoparty - 1000 ብር 2. @Temesigen05 - 500 ብር 3. @Ggg67ye - 200 ብር …
ጆአዎ ፔድሮ ከአርሰናል ጋር በተደረገው ጨዋታ 6 ጊዜ ፋውል (ጥፋት) ተሰርቶበታል። ይህም በዚህ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን አንድ ተጫዋች በአንድ ጨዋታ የተሰራበት ከፍተኛው የፋውል መጠን ነው። 🔗 WhoScored @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ በቀደመው የዝውውር መስኮት ላይ ለማስፈረም የሞከረው አሌክስ ስኮት አሁንም ክለቡ ከሚከታተላቸው አማካይ ተጫዋቾች መካከል ይገኛል። 🔗 David Ornstein – The Athletic @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በsofa score መሰረት እስካሁን የሊጉ ምርጥ አምስት ተጨዋቾች ! ማርቲኔዝ 1ኛ ላይ ተቀምጧል 🔥 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.