Channel
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
Updated: 2026-09-02
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! 127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bi…
ለጥሪ መለያ አገልግሎት በቀላሉ እንዴት መመዝገብ እንችላለን? #callSignature #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌼📞 ከባሕር ማዶ የዘመድ ጥየቃዎን በኢትዮ ኮል!! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda |…
🌟🌍 በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በቀጥታ ይገናኙ!! እስከ 51% ቅናሽ በተደረገባቸው በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በርቀት ሳይገደቡ ባሕር ማዶ ከሚገኙ ወዳጆችዎና የሥራ አጋሮችዎ ጋር በቀጥታ ይገናኙ! ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ*999#፣ በማ…
🌼 አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ። 🎁 ለድርጅቶች ስጦታና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታና የአጭር መልእክት (SMS) ጥቅሎች እንዲሁ…
ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ! የዘመን ገበያ ኤክስፖ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ በየቀኑ በሚወጡ ዕጣዎች ፓወር ባንክ፣ ኤርፖድ፣ ኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ያሸንፉ! በተጨማሪም ትኬት ሲቆርጡም ሆነ በኤክስፖው ግብይት ሲፈጽሙ በቀን እስከ 3 ጊዜ የእድለኛ…
📲 የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ! ✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ እጅዎ ላይ ባለው ስማርት ስልክ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ ራስዎ በመረጡት ቁጥር መጠቀም ይችላሉ! 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https:/…
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፤ ከነስልኩ ይወስዳሉ! የማይረሱ ትዝታዎችን በዘኔክሰስ ስልኮች ይፍጠሩ! znexus L131- በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028- በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.