Channel
Updated: 2026-07-27
የጣና ሀይቅ በወረርሽኝ አደጋ ላይ መውደቁ ተሰማ የኢትዮጵያ ትልቁ የንጹህ ውሃ ሀይቅ የሆነው የጣና ሀይቅ ከባድ የስነ-ምህዳር አደጋ አንዣቦበታል። የውሃ አረም ወረርሽኝ ወደ 36 ተጨማሪ ቀበሌዎች በመስፋፋቱ ሀይቁ ለመርከብና እንቅስቃሴ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል። ባለሙያዎች አፋጣኝ እር…
‼️አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ቴሌግራም መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማዉጣት እራስ ምታት ሆኖል ፡፡ ተቀላቀሉት Join👇👇 "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 https://t.me/seledadotio https://t.me/seledadotio
ሀዋሳ በደማቁ የገብርኤል በዓል አሸበረቀች፡ ከንቲባው እንግዶች ቆይታቸውን እንዲያራዝሙ ጋበዙ በሀዋሳ ከተማ የዘንድሮው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በከፍተኛ ድምቀትና በሰላም መከበሩን የከተማዋ ከንቲባ ጥራቱ በየነ ገለጹ። ከንቲባው ለምዕመናንና እንግዶች መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈ…
ባለሥልጣናቱ መታሰራቸው ተሰማ‼️ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ ELMIS(የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት) ፕሮጀክት ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዋና ሥራ ፈጻሚን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ አመራሮች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል። ተጠርጣሪዎቹ በውጭ ሀገር ሥራ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
#viral | በሕይወትህ ወደ ስኬት ልትደርስ በትኩረት ስትሠራ እንደ ውሻው የሚያናጥብህ "ወዳጅ" አለህ? ላክለት ይታረም 😅 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23
#ሰበር #ዜና ኢራን ለኢንግሊዝ ሰጥታ የነበረውን ማስጠንቀቂያ አሁን ተገበረችው። ቀደም ሲል የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ኃይል (IRGC) ከኢራን በ4,000 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው የእንግሊዝ ዋና ምድር 'RAF Fairford' ወታደራዊ ጣቢያ ላይ ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል ማስ…
Media post
"ደብረጽዮን ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር በሚስጢር ተገናኝተዋል!" -ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በሚስጢር መገናኘታቸው…
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot