Channel
Updated: 2026-07-31
የዛሬው የኢትዮጵያ 100 ብር ከ70 አመት በፊት ከነበረው ብር ጋር ሲነጻጸር የመግዛት አቅሙ 1 ብር ከ 60 ሳንቲም ነው። Sheger 102.1FM © @ethiolibrary1
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ዌብሳይት ለመግባት የምትፈቅዷቸውን ዩኒቨርስቲዎች ከታች ያስቀመጥናቸውን ድህረገጾቻቸውን በመጎብኘት የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ። 1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY http://www.aastu.edu.et/ 2 Adama science & techn…
Google Drive ምንድን ነው? ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የምትጠቀሙት ስልክ ስማርት ስልክ ከሆነ አልያም ኮምፒውተር ላይ ረጅም ጊዜ ኢንተርኔት የምትጠቀሙ ከሆነ መቼም ስለ ጉግል ድራይቭ (Google Drive) ሳትሰሙ አልያም አፕሊኬሽኑን ሳትመለከቱ አትቀሩም፤ ምናልባትም እየተጠቀማች…
Media post
የቴሌ ስጦታ‼ ዘንድሮ ኢትዮ ቴሌኮም 215.8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል። ትርፋማነቱ የጨመረ መሆኑን አስመልክቶ ለ90 ሚሊዮን ደንበኞቹ ስጦታ ሰጥቻለሁ ብሏል። ስጦታው:- 📌 1.5 ጊጋ ባይት (GB) የኢንተርኔት ዳታ 📌 15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ 📌30 የጽሑፍ …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#EHPLE ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመውሰድ ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላ…
የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የዩኒቨርሲቲ አመራር አሰያየም መመሪያ (ቁጥር 1146/2018) ይፋ አደረገ! ሚኒስቴሩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርዓት በመቀየር፣ በብቃት እና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለመተግበር አዲስ መመሪያ አውጥቷል። ቁልፍ ነጥቦ…
አስተሳሰብን መቆጣጠር አስተሳሰብን መቆጣጠር ማለት ወደ እኔ የሚመጣውን ወይም በውስጤ የሚፈጠረውን ሃሳብ በማጣራት ማስተናገድ ማለት ነው፡፡ አስተሳሰባችንን ሳንለውጥ ሕይወታችንንም ሆነ ሁኔታችንን መለወጥ አንችልም፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት የሁሉ ነገር መጀመሪያ አስተሳሰብ ስለሆነና አ…

✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot