Channel
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
Updated: 2026-09-11
በዚህ ሳምንት የ AAU UAT እና የ ASTU/AASTU መግቢያ ፈተና የተፈተናቹ ተማሪዎች ፤ ቀጣይ 12ኛ ክፍል ለሚገቡት ተማሪዎች እንዲጠቀም ስለፈተናው የምታስታውሱትን በእነዚህ ሊንክ ጻፉልን፡፡ AAU - UAT የተፈተናቹ ለእዚህ በጽሁፍ እና በ voice (ከፈላጋቹ መላክ ትችላላቹ) …
ትናንት ስላልነው ዝርዝር
ይሄ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ 259 ሺህ ጊዜ ታይቷል፡፡ እንደዚህ አይነት ሌሎች ቪዲዮች ለቀዋል፡፡ ይሄንንም ያያቹ ተማሪዎች መምህራን ልትኖሩ ትችላላቹ፡፡ ቲክቶክ ላይ የሚለው ፤ በ2018 ኢንትራንስ ፈተና FutureX አፕሊኬሽንን ተጠቀመው ካስፈተናቸው 1100 ተማሪዎች 1076ቱን ወይም 98…
እኛ ቻናል ላይ እንደምታቁት ፤ ትክክለኛ መረጃዎችን የምናጋራ ፤ ሀሰተኛ መረጃ የማናሰራጭ እና ሀሰተኛ መረጃ ሲኖር አንዳንዴ ስም ሳንጠቀስ ሀሰት መሆኑን ነው የምንገልጽ ሲሆን፡፡ አሁን ግን በተደጋጋሚ በተለይ ቲክቶካቸው በብዙ እይታ ይሄን ያህል ፐርሰንት ተማሪ አሳልፈናል እያሉ ስለሚያ…
የ Week 8 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 7 Sep - Sun 13 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Ma…
Media post
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.