Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-08-01
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ:: የ"እግረኛው ሚዲያ" መስራችና ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የታወቀ ሲሆን፣ ለእስሩ ምክን…
Media post
ለአሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና ለአርትስ ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለሁለት የሚዲያ ተቋማት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚዲያ ተቋማት ሕግና የሙያ ሥነ ም…
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ በሚገኙ አካባቢዎች ላይ ጥቃት ሰነዘረ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በዮህሞር አል-ሻቂፍ፣ በአርኖን እና በክፋር ቴብኒት ጥቃት የፈጸመ ሲሆን በቢውፎርት ካስል አካባቢም ኃይለኛ ፍንዳታዎች መከሰታቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የእስራኤል ጦር በ…
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued
አማራ ያላቹ ወዳጆች ይሄ ዜና እንዴት ነው
አማራ ክልል ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የወርቅ ምርት አስመዘገበ ክልሉ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ 357 ኪ.ግ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ልኳል። የክልሉ የማዕድን ዘርፍ ዕድገቶች፦ ▪️የማዕድን ፍለጋ፦ 5,148 ቶን የብረት ማዕድን በ10 ካሬ ኪሜ ስፋት ተገኝቷል፣ በተጨማሪም 440 ካሬ ኪ.…
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ከቀደመው ዓመት 27% ብልጫ ያለው 157.2 ቢሊዮን ብር ገቢ አስገባ 🚢 ገቢው በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 7.04 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ጭነት በማጓጓዝ የተገኘ ነው። 🤍 ተቋሙ ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ ማጓጓዝ የ…