Channel
Updated: 2026-07-28
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለሀገሪ…
ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ በኦሮሚያ ክልል አለልቱ አካባቢ በደረሰ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ…
በስዊድን ጎተንበርግ በተካሄደው የጎቲያ ዋንጫ የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበሩ ወደ 20 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን መጥፋታቸው ተሰማ የስዊድን የዜና ምንጮች እንደዘገቡት ከሆነ የጠፉት ታዳጊዎች ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 17 ዓመት የሚገኙ ሲሆን፣ ከአንድ ወይም ከዚያ በላይ …
አስደንጋጭ ጥናት‼️፡ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ሴቶች ሚስትን መደብደብን እንደሚያጸድቁ ተገለጸ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው አዲስ የዴሞግራፊ እና የጤና ዳሰሳ ጥናት፤ ከግማሽ በላይ (55 በመቶ) የሚሆኑ ሴቶች ባል ሚስቱን ለመደብደብ አሳማኝ ምክንያት ይኖረዋ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
በጃፓን ኩማሞቶ በሬክተር ስኬል 7.1 የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ በጃፓን ደቡባዊ የኪዩሹ ደሴት በሚገኘው ኩማሞቶ ግዛት ዛሬ የደረሰው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በሰዎች ሕይወት፣ በመሠረተ ልማት እና በኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል። የመጀመሪያ ግምገማዎች መንቀጥቀጡ በ…
ለደብረብርሃን ከተማ ህዝብ እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና ነው💔💔🥲 በዛሬው እለት አራት (4) የአንድ ቤተሰብ አባላት ግለሰቦች በመኪና አደጋ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸው እንዳለፈ ተሰምቷል። የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓልን ታድመው ወደ ቤታቸው እየተመለሱ በነበረበት ወቅት አለልቱ ላይ ነው ይ…
የገዛ እህቱን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የገዛ እህቱን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። ተከሳሹ በረከት ስዩም የተባለ ሲሆን በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ወካ አራባ ቀበሌ በ"ቡታ" ተብሎ በሚጠራ ስፍራ …
በግብፅ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ስደተኛ "እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ" ሕይወቱ ማለፉን ምንጮች ተናገሩ! በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ይኖር የነበረ አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ወደ እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ ሕይወቱ ባለፉት ለግለሰቡ ቅርብ የሆኑ ሦስት ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።…
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.