Channel
The future starts here!
Updated: 2026-09-05
🛑 ዲስፕሊን ካለህ የማታሳካው ነገር የለም‼️ የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል እያጠናችሁ ፈተናውን እየተፈተናችሁ ነው! 9ኛ እና 10ክፍልን በዚህ ክረምት ለመጨረስ በፕሮግራም እያጠናችሁ ነው! ልክ ስንጨርስ ኢንትራንስን እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። ቀጣይ አመት 11ኛ እና 1…
🛑 ቅዳሜን በዲስፕሊን መጠቀም ግዴታ ነው‼️ 500, 000 የሚጠጋ ተማሪ በየአመቱ ብሔራዊ ፈተናን ይፈተናል፤ 50ሺው ብቻ ወደ ዩኒቨርስቲ ያልፋል። በውጤት ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሌሎች ቅዳሜና እሁድን ፈታ ሲሉበት አንተ ደግሞ ጥግ ድረስ ትጠቀምበታለህ። ከዛ ማለፍህ ይረጋ…
🔥 2019 ኢንትራንስ የኛ ነው‼️ @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!
🛑 ዛሬ SAT Maths እንጀምራለን‼️ክረምት እያለቀ ነው፤ ስለዚህ ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ እየተፈፀመ ነው፤ ነሀሴ ሊያልቅ 2 ቀን ቀረው፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል! ዛሬ ሁላችሁም S…
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ‼️ ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ ወቅት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ። የዛሬን ጥና…
🛑 ዲስፕሊን ያስፈልግሃል‼️ ከዛ ውጤታማ መሆን ቀላል ነው! ሰኔ ላይ ብሔራዊ ፈተና እስክትፈተን ከዚህ በኋላ 10 ወር አለህ። ከልብህ ምርጥ ውጤት ለማምጣት ከፈለክ የሚያስፈልግህ ዲሲፕሊን ነው። ይሄ ማለት ደበረህ ደስ አለህ ካንተ የሚጠበቀውን ጥረት በየቀኑ ታደርጋለህ! Consiste…
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ ያልቃል! ነሀሴ ሊያልቅ 3 ቀን ቀረው‼️ ክረምቱ እያለቀ ነው፤ ነሀሴ 27 ደርሰናል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል! እሰሰካሁን ካልጀመርክም 10 ወር አለህ…
🛑 ጠቃሚ ቪዲዮ ልጋብዛችሁ🔥 የኛ ተማሪዎች እንዴት ውጤታማ እንደሆኑ በየሄዱበት እየመሰከሩ ነው። Afomia Gashu ዩቲዩብ ቻናል ላይ የኛ ተማሪ ዙፋን ሀዲስ FutureXን ተጠቅማ እንዴት በብሔራዊ ፈተና 552.9 እንዳመጣች እና ለቀጣይ አመት ተፈታኞችም የሚገርም መልዕክት አስተላ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.