Channel
Updated: 2026-07-28
ዝማሬ የአምልኮ አንዱ ክፍል ነው። ዝማሬና አድናቆት እኮ ለእግዚአብሔር ለአምላክ ብቻ የሚቀርብ መስዋዕት ነው። እኔ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንዳነበብኩት እውነተኛ የእግዚአብሔር መላዕክቶች ስራቸው እግዚአብሔርን ማምለክና በዚህ ምድር ላይ በክርስቶስ አምነው የፀደቁትን ፃድቃኖችን መጠበቅ ነ…
"ጌታ ሆይ እርሻውን አቃጥለህ ሰብሉን ብትባርክ ምን ይጠቅማል? ዛፉንስ ቆርጠህ ቅርንጫፉን ብትባርክ ምን ይረባል? እናቴ እርሻ ናት እኔ ሰብል ነኝ:: እናቴ ዛፍ ናት እኔ ቅርንጫፍ ነኝ:: እባክህን እናቴ ብትክድ እኔ ባምን ምን ይጠቅማል:: ጌታ ሆይ የእናቴን ልብ በሃይማኖት አጽናልኝ"…
😇ለኃያሉ መላክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ 😍 ♢♢♢♢♢ በዝምታ ውስጥ ሆነኽ ሌሎችን ስታደምጥ የሰዎችን ልብ ትረዳለኽ። በዝምታ ውስጥ ሆነህ ወደ ውስጥህ ስትመለከት የራስህን ድክመቶች ታያለኽ። በዝምታ ውስጥ ሆነህ ወደ ሰማይ ስትመለከት ደግሞ የእግዚአ…
ገብርኤል ነው ስሙ ገብርኤል ነው ከእሳት የሚያወጣ ብስራትና ደስታ ለአለም የሚያመጣ እንኳን ከነደደው ገና ከታሰበው ያተርፋል ያድናል ፈጥኖ ሚደርስ ነው ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ ሚሳሳልኝ በመንገዴ ቀድሞ ነገን ሚጠብቀኝ አሊዝም ጋሻ ጦር አልሻም ወታደር የገብርኤልን ስም እሰቅላለሁ ከበር ገብ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued
ጠባቂዬ የምለው ጠባቂዬ የምለው በክንፎቹ ቅጥሬን የከለለው የሚረዳኝ ፈጥኖ አይቻለሁ ካጠገቤ ሆኖ ገብርኤል ዙሪያዬን ሸፍኖ የተሾመ በእግዚአብሔር የልደቱ ምሥክር በተልዕኮ የሚመጣ አሳዳጁን የሚቀጣ ከመባርቅት የሚፈጥነው ለምህረት የሚላከው ወገኖቹን የሚያፀንና ባለ ብስራት ባለ ዜና አዝ የ…
አለህ ገብርኤል አለህ ገብርኤል ከተናቁት ጋር አለህ ገብርኤል ከተገፉት ጋር ወደ ዓለም ነበልባል በግፍ ለሚጣሉ መሐል ትገባለህ ገብርኤል ኃያሉ /2/ የሚቀጣጠለው እሳት አንተን ይፈራሃል እንደምታበርደው አውቆ ይታዘዝልሃል ልምድ አለህ መልአኩ ልምድ አለህ አባቴ ንካኝ እንደ ቂርቆስ ይጥፋ…
ገብርኤል ና ከሰማይ ገብርኤል ና ከሰማይ ከሰማይ ና ከሰማይ እረዳታችን ከኛ አትለይ ና ገብርኤል - - - - - ኃያሉ መልአክ ና ገብርኤል - - - - - ድረስልን ና ገብርኤል - - - - - የጠላትን ቀስት ና ገብርኤል - - - - - ስበርልን ና ገብርኤል - - - - - በኃይልህ …
☦️I have spoken many times and repented; but I do not know if I have ever repented for my silence. I am often surprised by how eager many people are to speak. Before your tongue sp…
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡