Channel
The interest of this Channel is giving continuous information about Housing Projects | Real Estate | Property | Construction | Home Services. This page is not a gov't page.
Updated: 2026-09-06
በኔፓል በቅርቡ ከተከሰተው አስከፊ የጎርፍ አደጋ መካከል ተርፎ የቆመው አንድ ፎቅ ቤት የብዙዎችን ቀልብ በመሳብ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። የሰፈራቸው ሰው፣ጎረቤት ሁሉም በጎርፉ ሲወሰዱ በዚህ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ቤተሰቦች ብቻ ተርፈዋል።
ነጻ አስተያየት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የተሰጣቸው ምናልባት ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ከቲክቶክና ከፌስቡክ የተፈናቀሉ ልዩ የልማት ተነሺዎች ሳይሆኑ አይቀርም ። የሚለው እውነት ከሆነ ግን ጉዳዩ አስቂኝ ብቻ አይደለም፤ አሳሳቢም ነው። ምክንያቱም የጋራ መኖሪያ ቤት የግል ስጦታ አይደለም፤ በሕዝብ…
Media post
Media post
ልዩነቱን ተመልከቱ.....🤔 ይህንን የአፍሪካን ካርታ ስታይ ብዙ ያልደረስነበት የተዛባ ጉዳይ እንደለ መረዳት ይቻላል ።
በመላው ሀገሪቱ የሚከናወነው የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጀምሯል። ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሚሊዮኖችን የቤት ባለቤት ያደርጋል። የከተሞችን ገጽታ በመቀየር ማኅበራዊ ፍትህን ያረጋግጣል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
#TeleBirr #ብድር በዘንድሮው በጀት ዓመት ኢትዮ ቴሌኮም 35.04 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት ለመስጠት አቅዷል። ኢትዮ ቴሌኮም በ2019 በጀት ዓመት በቴሌብር አማካኝነት ለቴሌብር ደንበኞች እስከ 35.04 ቢሊዮን ብር የአነስተኛ ብድር አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን ገልጿል። እን…
#የአሁን መረጃ በመርካቶ እሳት አደጋ መከሰቱ ተሰማ በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ አካባቢ ከአራተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው እና በተለምዶ “ጣሳ ተራ” በመባል በሚታወቀው የጨርቃጨርቅ አልባሳት መጋዘኖች ላይ የእሳት አደጋ መከሰቱን ካፒታል የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ዛሬ ነሐሴ 30 …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.