Channel
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal CEO | @aboodi_moh
Updated: 2026-09-09
🎯 የጨዋታ መሪ አልቢተሮች - የዛሬውን ጨዋታ የ37 አመቱ ስዊድናዊው ዳኛ ግሌን ንይበርግ የሚመሩት ይሆናል። - አልቢተሩ ከዚህ ቀደም አርሰናልን በመሩባቸው 2 ጨዋታዎች አንድ አሸንፈን በቀረው አንዱ አቻ ወጥተነዋል። - ሁለቱም ንይበርግ የዳኘባቸው ጨዋታዎች በኤምሬትስ የነበሩ ሲሆን …
🔢 የጨዋታ ውጤት ግምቶች 👤 Sportsmule 🔵 ናፖሊ 1-2 አርሰናል 🔴 👤 Opta Supercomputer 🔵 ናፖሊ - 22.4% 🤝 አቻ - 25.3% 🔴 አርሰናል - 52.3% ✍ MØ 🔵 ናፖሊ 0 - 1 አርሰናል 🔴 @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ET…
1️⃣2️⃣3️⃣በዛሬ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች መሸለም ይፈልጋሉ 6️⃣ 📌 በዛሬ ምሽት ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ 1xbet ታላቅ የቦነስ ጎርፍ ይዞላችሁ መጥቷል 🔥❗️ 📌 1xbetን ለምን ይመርጣሉ6️⃣ 💰 እስከ 1000 የሚደርስ እጅግ ከፍተኛ ቦነስ ያገኛ…
💎 እውነታዎች - አርሰናል ወደ ሻምፒዮንስ ሊጉ በ2023 ከተመለሱ ቡኃላ በምድብ ባደረጓቸው ጨዋታዎች 17 ማሸነፍ ሲችሉ በ2 ጨዋታዎች ብቻ ነው የተረቱት። - አርሰናል በመደበኛ 90 ደቂቃ በሻምፒዮንስ ሊጉ በባለፉት 15 ጨዋታዎች አልተሸነፉም። (11 አሸነፉ ፣ 4 አቻ) - አርሰናል …
Media post
💭 የአሰልጣኞች አስተያየት 🔵 ማሲሚላኖ አሌግሪኒ [የናፖሊ አሰልጣኝ] :- "አርቴታ የአርሰናልን የመከላከያ ክፍል በፍጥነት እና በጥሩ ሁኔታ አስተካክሏል። አርሰናል ኳስ ሲይዝም ሆነ ሳይይዝ በጣም ጥሩ ናቸው። አርሰናል ጠንካራ ቡድን ነው የዛሬውን ጨዋታ ለማሸነፍ ተመራጭ ቡድን ናቸው…
🎽 ግምታዊ አሰላለፍ 🔴 አርሰናል - ራያ ፣ ዋይት ፣ ኮንሳ ፣ ጋብሬል ፣ ካላፊዮሪ ፣ ራይስ ፣ ጉማሬሽ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ሳካ ፣ ሀቨርትዝ እና ዞሊስ 🔵 ናፖሊ - ሳቪች ፣ ዲሎሬንዞ ፣ ራህማኒ ፣ ቤኡከማ ፣ ኦሊቬራ ፣ አንጉዪሳ ፣ ዴብሬይና ፣ ሎቦትካ ፣ ፖሊታኖ ፣ ሆይሉንድ እና ላ…
🚨 የቡድን ዜና - አርሰናል ከክለባችን በኩል ዊሊያም ሳሊባ እና ክሪስቲያን ሞስኬራ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ሆነዋል። በሌላ በኩል ጂሪየን ቲምበር ሙሉ ልምምድ ያደረገ ሲሆን በጨዋታው እንደሚሳተፍ ይጠበቃል። - ናፖሊ ከተጋጣሚያችን ናፖሊ በኩል ስኮት ማክቶሚናይ በቅርቡ የልብ ቀዶ ጥገና …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.