Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-09-11
አሰላሙ ዐለይኩም ~ ዛሬም የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ መገኘት አልቻልም። ዐፍወን።
🌙 ልጅዎን በቁርኣን እና በሸሪዓዊ ብርሃን ያድምቁ! 🌙 ልጆችዎን ከአላህ ቃል ጋር እንዲቆራኙ እና እንዲሀፍዙ፣ከእውቀት እና ከውብ ስነ-ምግባር ጋር እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ:- ኢኽላስ መርከዝ የልጆችዎን ህይወት የሚቀርፅ ልዩ ለ2 አመት የሚቆይ የቁርዐን ሂፍዝ እና ተመ…
አሰላሙ ዐለይኩም ~ ዛሬ የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ አይኖርም። ዐፍወን።
ኡስታዝ በቤተሰብ ህክምና ጉዳይ ሆስፒታል በመገኘቱ ምክንያት የዛሬው የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራማችን የማይተላለፍ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። ለተፈጠረው መስተጓጎል ዐዎፍ በሉን!
ፖለቲካዊ ስጋቶችን ጠዋት ማታ ማስጠንቀቁን ከተውሒድ ትምህርት በላይ የሚያደርግ ሰው ማስተማር ሳይሆን ቀድሩን አውቆ መማር ነው ያለበት። የሙታን አምልኮን፣ መሰረታዊ የዐቂዳ ልዩነትን አቅልሎ በመመልከት በጥቃቅን ነገሮች ልንለያይ አይገባም የሚል ሰው መሰረታዊ የግንዛቤ ችግር ያለበት ሰው…
ኢብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦ ومن اعتادَ الانتِقام ولم يصبِر لا بُدَّ أن يقَع في الظُّلم "በቀልን የለመደና የማይታገስ ሰው፣ በደል ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።" [ቃዒደህ ፊ'ሶብር፡ 102] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.…
📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ 🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
የሶሪያው ድል በየመን ይደገማል፣ ኢንሻአላህ። የራፊዷ እግር ይነቃልላል። የኢራን ቀኝ እጅ ይቆረጣል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.