Channel
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @exitpassethiopia Comment: @keleme2013_bot
Updated: 2026-09-03
📢UAT- የ Model 5 ፈተና ለ ክለሳ! የእስካሁኑን ዝግጅታችሁን የምትገመግሙበትና የምትከልሱበት Model 5 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በርካታ ተማሪዎች ከ 50% በላይ ነው Model እየሰራችሁ ያላችሁት በዚ አያያዛችሁ Adiss መግባታችሁ የማይቀር ነው፤ All…
🔔 Universty Placement የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁ…
📢 ግቢ ውስጥ ከ አቻ-ግፊቶች እራሳችሁን እንዴት ትጠብቃላችሁ? ሰላም እንዴት ቆያችሁ! 💐 ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ብዙ አዳዲስ ነገሮች ያጋጥሟችኋል። ከነዚህ ነገሮች ደግሞ አንዱ ከማታውቋቸው ሰዎች ጋር በ አንድ ዶርም መመደብ ነው፤ አብራችሁ የምትኖሩት ልጆች ደግሞ የየራሳቸው ባህሪ ይኖራ…
📢 Academic Program What is an Academic Program? ✅ It is a structured set of courses and related activities that leads to an academic award, such as a Degree, Certificate, or Diplo…
2019 BATCHES!! የባለፈው ዓመት ተማሪዎች በ freshman year 4.0 ካመጡ፣ እናንተ የማታመጡበት ምክንያት አይኖርም! ያውም ዘንድሮ ኮርሱን በደንብ በሚያውቁት የዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር አብረን እያስተማርናችሁ። 4.0 የማታመጡት መዘናጋት ካለ ብቻ ነው፤ እሱንም ቢሆን በአ…
🧑🎓Logic Maraki Note | Chapter 2: Basic Concepts of logic. የእኛን Maraki Note በማንበብ በርካታ የ 2018 ተማሪዎቻችን 4 ማምጣት ችለዋል!👇🏾 https://t.me/keleme_2013/17297?single https://t.me/keleme_2…
❗️UAT- 5 Days Left! 🤩 በ 5 ቀን ውስጥ Still በሰፊው መዘጋጀት ትችላላችሁ! ✨ 📚 ተጨማሪ ለክለሳ የሚያመቹ ትምህርቶችን እና አጫጭር ኖቶችን አፓችን ላይ በማግኘት ዝግጅታችሁን አሳምሩ! 📚 UAT ከጀመርን አንስቶ በርካታ ተማሪዎች በቪዲዮዎቹ እና በኖቶቹ በቀላሉ እ…
😊 UAT Tutorial Video | Age Questions. በ UAT ፈተና ላይ ባለፈው ዓመት ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል Age-based questions ዋነኞቹ ነበሩ። ይህን ርዕስ ከመሠረቱ ጀምሮ በዝርዝር እስከ ጥያቄዎች የሚያስረዳ ቪዲዮ በ YouTube ቻናላችን ላይ ስላዘጋጀ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.