Channel
ሰውዬው ቱርክን አያሸበረ ነው 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
🎙 ማቲያስ ያይስለ [የኒውካስል አሰልጣኝ] ስለ ተሰጠው ፔናሊቲ፦ "በጣም (Soft) የሆነ ፔናሊቲ ነበር!" 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
🎙 አንዶኒ ኢራኦላ ፦ "የበለጠ የማጥቃት አጋጣሚዎችን ማጠናቀቅ እንዳለብን አስባለሁ፤ ጨዋታን ከመስመር መስረፅ በሚጀምርበት የመጀመሪያው ምዕራፍ ላይ በስፋት ከመጠን በላይ ተላለፈን ነበር።" 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER…
🗣️ አንዶኒ ኢራኦላ : "ይህ የምንፈልገው ውጤት አይደለም፤ ዛሬ መሸነፍ የሚገባን አልነበረም። ተጫዋቾቹ ያደረጉትን ጥረት እና መታገል አደንቃለሁ። እነሱ በቀደመ ሰዓት ጎል አግብተው መመራታቸው ትንሽ ፍትሃዊ አልነበረም፤ በአጠቃላይ ግን፣ አዎ በእርግጥ በጨዋታው የተሻሉ እድሎችን የ…
🚨 – ሊቨርፑል በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ላይ ላለፉት 14 ዓመታት ያልተሸነፈበትን ድንቅ ጉዞ አራዝሟል። 🔥 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1
🎙 አንዶኒ ኢራኦላ ፦ "በመጀመሪያው አጋማሽ ማጠናቀቅ የሚገባንን ጥቃቶች በአግባቡ አናጠናቅቅም ነበር፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ኳስ ይዘን ለማለፍ እንሞክር ነበር። ራያን ለመምታት በጣም ምቹ ቦታ ላይ ነበር፤ ከዚያ በኋላ ግን በተቃራኒ ማጥቃት (ኮንትራ አታክ) ቀጡን።" 𝐒𝐇𝐀�…
🎙 ሶቦስላይ ስለ አስቆጠራት ጎል፦ "50,000 ሰው በአንተ ላይ ሆኖ ይጮሃል፣ የራስህን ድምፅ እንኳን መስማት አትችልም፤ እግር ኳስን የምንወደውና እኔም እግር ኳስን የምወደው ለዚህ ነው!" 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @LIVERPOOLSOCCER…
📊 ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የተመዘገበው የሚጠበቅ የጎል መጠን (xG)፦ • ሊቨርፑል (2.73) - (1.43) ኒውካስል 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.