Channel
Updated: 2026-07-28
Media post
Media post
✍️✍️✍️ ❝አትገረምም!❞ * አየህ አገልግሎት ገደብ የለውም! ዕድሜ፣ ቦታ፣ ስራ፣ ትዳር፣ ሁኔታ፣ ሌላውም ምክንያት አይገድበውም። ይህን መልዕክት የምትመለከተው ወንድሜ ሆይ ያኔ በልጅነት ሰንበት ትምህርት ቤት ያሳለፍከውን ጊዜ አስብ፤ መልዕክቱን የምታነቢውም እህቴ፣ ያን የማይረሳ የአ…
ተወዳጆች ሆይ !! … ለሁላችሁ ይድረስ ዘንድ ከዋልድባ አባቶች የመጣውን መልእክት እና የጻፉትን ደብዳቤም እነሆ ለጥፌላችኋለሁ። የዋልድባ አባቶች የችግራቸውን ዝርዝር ሁኔታ አንድ ሁለት ብለው ገልጸውላችኋል። የባንክ ደብተራቸውንም ልከዋል። እናም በተጠቀሰው የባንክ አካውንት በሃገር ውስ…
“አሁንም፦ አይዞአችሁ ብዬ እመክራችኋለሁ፤ ይህ መርከብ እንጂ ከእናንተ አንድ ነፍስ እንኳ አይጠፋምና።” ሐዋ 27፥22
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued
ይህ ማዕዶት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የተሰኘ የቴሌግራም ስብስባችን ነው:: • በእርጅናና በተለያየ ምክንያት ጤናቸው የተጓደለና በየመቃብር ቤቱ የወደቁ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ለመንከባከብ • የአብነት ትምህርት መምህራንን: ተማሪዎችን ለመርዳት እንዲሁም የትናንቱን ለነገ ለማስቀጠል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ልጆች የሚመክሩበት ገፅ ነው:: https://t.me/maedotzeorthodox