Channel
ይህ ስለ #ማንችስተር_ዩናይትድ መረጃዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው - ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች - የቀጥታ ስርጭቶች - የዝውውር ዜናዎች - ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
Updated: 2026-09-09
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
በ2023 ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻውኝ ግብ አስቆጣሪያችን ስኮት ማክቶሚኔይ ነበር 🔙 ነገ ማን ሀ ብሎ ይጀምራል ብላቹ ታስባላቹ? @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ያደረጋቸውን ያለፉትን አምስት የአውሮፖ ላይ ውድድር ጨዋታዎቹን አንዱንም አልተሸነፈም! Next sabaha at old Trafford 👹 @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
📲 ዩዋን ማታ በ IG ገፁ! 😁 “መልካም ልደት, B_Fernandes8 🎂🥳❤️” @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
ብሩኖ ፈርናንዴስ በ 2026: ▪️የ PFA የአመቱ ምርጥ ▪️የፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ▪️የፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ አሲስት ▪️ባሎንዶር እጩ Simply Magnifico 🪄 🔥 @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን በዩኤፋ ቻምፒዮንስ ሊግ 10ኛው ምርጥ ቡድን ተብሎ ተመርጧል! TheAthleticFC @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
ማይክል ካሪክ “በእርግጠኝነት ለሻምፒዮንስ ሊግ እንደምንወዳደር ይሰማኛል። @Man_Unitedd_Ethio_Fans @Man_Unitedd_Ethio_Fans
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-02 · first ad check queued