Channel
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉ።
Updated: 2026-07-27
ሰላም እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ እነዚህን የተራቡ የተጠሙ መነኮሳት በመላዉ አለም የምትገኙ መእመናን በማገዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
✨ የዛሬይቱ ኢትዮጵያና የኔ አዲሱ ትዉልድ “Today’s Ethiopia and My New Generation” ✨ ነፍስ አወቅን ከሚባልበት ጊዜ አንስቶ፤ በኑሮአችንም፣ በአሳባችንም፣ በምግባራችንም፣ በእቅዶቻችንም፣ በጊዜያችንም፣ በመሻታችንም ዲያቢሎስን የሚያግዝ ጠባይና ልማድ ስላለን፤ ዛሬ…
Media post
Media post
በየትኛዉም አለም ያላችሁ ወገኖቸ ሆይ ላለባችሁ ችግር በየትኛዉም ሰሀት ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር አማክሩኝ። ☎️0918997571 ☎️0918997571
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued
#አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡ ኦሪት ዘፍጥረት 3÷1-8 #አትቅና፦ እንደ ቃየል ወንድምህን ትገላለህ፡፡ ኦሪት ዘፍጥረት 4÷1 #አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡ ኦሪት ዘፍጥረት 19÷30-38 #ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው አመድ…
አንድ ትንሽዬ ልጅ ለወላጆቹ፦"3 ጥያቄዎቼን የሚመልስልኝ ጠንካራ የሃይማኖት መምህር አምጡልኝ" አላቸው። ወላጆቹም በአከባቢያቸው ያለ አንድ አባት አመጡለትና አገናኙት። ልጁ፦" እኔ ስለምጠይቀውስ ጥያቄ መልስ እንዳለህ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ?" መምህሩ ፦" ለምትጠይቀኝ ጥያቄዎችም በእ…
የጅማ ህዝብ🙏