Channel
Facts matter! www.meseretmedia.org
Updated: 2026-09-11
መሠረት ሚድያ ለተከታታዮቹ በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት ይመኛል። መልካም በዓል!
#የምርመራዘገባ ድሬዳዋ ውስጥ የተንሰራፋው የሙስና መዋቅር፣ የመሬት ዘረፋ እና ዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኝ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲዳሰስ ለብዙ ክፍለ ዘመናት ያህል የወዳጅነት እና የብዙ ብሄር ብሔረሰቦች መኖሪያ በመሆን የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ የመን…
#ዜናመሠረት አንዳንድ ግለሰቦች የቴኦሎጂ (የሃይማኖት ትምህርት) ማስረጃቸው በሲቪል ሰርቪስ ፀድቆላቸው ምደባ መፈፀሙ ተቃውሞን አስነሳ ይህ አሰራር የመንግስት የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣንን እንዲሁም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ገለልተኝነት እና ህጋዊ አሰራር ጥያቄ ውስጥ የከተተ…
#ዜናመሠረት አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 የፖለቲካ እስረኞች የተሀድሶ ስልጠና አጠናቀው ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ከእስር እንደሚፈቱ ታወቀ ከፖለቲካ እስረኞቹ ጋር በኦሮሚያ ክልል በ2013 ዓ.ም በጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃና ከዚያ ወዲህ በክልሉ ውስጥ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃ…
ግራንድ አፍሪካን ራን 2026! ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍 📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: ww…
#የምርመራዘገባ ጋምቤላ ውስጥ በክልል እና በፌደራል ባለስልጣናት እንዲሁም በነዳጅ ማደያዎች የሚፈፀም ዝርፊያ ሲጋለጥ ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ በሚከናወነው በዚህ የነዳጅ ሽያጭና በድብቅ ማሸሽ ድርጊት የተሳተፉት ከፍተኛ ባለስልጣናትና አጋሮቻቸው በአንድ የነዳጅ መጫኛ ቦቴ መኪና ብቻ እስከ…
#ዜናመሠረት የሸገር ከተማ በውክልና በተገዙ ቤቶች ስም ማዘዋወር ላይ አዲስ የቤት ግምት 4 ፐርሰንት ክፍያ መጠየቅ ጀመረ ክፍያው ለምን እንደተጨመረ ለአስፈጻሚ አካላት ጥያቄ ያቀረቡ ነዋሪዎች ከመሬትና ቤት አስተዳደር አካላት የተሰጣቸው ምላሽ "መንግስት ተጨማሪ ገቢ ስለፈለገ ነው" የሚ…
ግራንድ አፍሪካን ራን 2026! ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍 📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: ww…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.