Channel
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @solasc12 @solasc13 @mgetem_group ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ @ortho_quotes
Updated: 2026-08-23
ድንቅ አረገልኝ ገብርኤል @Mgetem ተስፋ ቆርጬ ግራ ገብቶኝ የምጓዝበት ውሉ ጠፍቶኝ በስዕሉ ፊት ቆሜ ሳለሁ በአባቴ ገብርኤል ተጎበኘሁ ከወደቅኩበት አስታውሶኝ ፈጥኖ ደርሶልኝ አነሳኝ ሰዕለቴን ሰምቶ የረዳኝ ከሰዎች እኩል አረገኝ የሦስቱ ሕጻናት መከታቸው ለእናቱ፣ ቂርቆስ አለኝታቸው …
https://youtu.be/iUQmXj0B6LU
“ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ፤ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል” (ሉቃ. ፩፥፲፬) እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::🥰 የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ረድኤት፣ በረከት፣ አማላጅነት አይለየን፡፡ 🔤🔤🔤🔤 t.me/AwdeMihretZetewah…
ጠፍቼ ሳለው... @Mgetem ° ° በለመለመው መስክ ላይ እኛ በጎቹ ፥ ነበርን አንድ-ላይ ስንግጥ ባንድ ላይ ስንጠጣ ባንድ ላይ የማይነጥፈው ሳለ ፥ ሳለ ተንዠርግጎ ለወዲያ ማዶ ፥ አንገቴ አስግጎ አረሙ ናፍቆኝ ፥ ካንተ አመለጥኩኝ። ° ° አረሙ ናፍቆኝ መግደሉ ናፍቆኝ ዝሙቱ ናፍቆኝ …
የውድቀቴን መንገድ ሸርሽራ በመውደድ ያቀናችኝ ንግስት ... የሰጠችኝ ክብር አቤት አቤት ሲያምር {ልክ እንዳንቺ ማርያም} መኖር እንድጠላ መንፈሴን አድክሞ ማጣት አንቆኝ ሲዞር ክንዱን አፈርጥሞ የምሆነው ጠፍቶኝ ተንበርክኬ ሳዝን ሳትለኝ ደካማ ቀና አረገችኝ ቀንበሬን ተሸክማ! እምቅ የእ…
የሰኔ ማርያም ❤🙏 የሰኔ ጎልጎታ 🙏❤ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ። በዚህች ቀን ሰኔ ፳፩ እመቤታችን ልጇን ወዳጇን ስለኃጥአን ጎሎጎታ ላይ ምሕረትን ለምናዋለች። ጌታችንም "ስምሽን የጠራውን፣ በቃል ኪዳንሽ ያመነውን…
https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4
ሚካኤል ደግ ነው 🖥 ሚካኤል ደግ ነው ብዬ እዘምራለሁ ያደረገልኝን እኔ ብዙ አውቃለሁ ሚካኤል አምሳለ ኮከብ ልብህ የዋሕ የፍቅር መዝገብ ገና ከልጅነት እኔን ተንከባክቦ ከተዋበ ደጁ በረከት መግቦ በመንገዴ መርቶኝ አለሁ እስከዛሬ ክብሩን እያሰበ ይቀኛል ከንፈሬ ከአምላክ አገናኘኝ በፍቅ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.