Channel
ይህ የቴሌግራም ቻናል ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ነው!! ════════════
Updated: 2026-08-25
የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት‼️ አብይ አህመድና ቡድኑ የመግደል ዘመናቸው ማብቂያ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ይገኛሉ።ይህን የተረዱት እነ አብይና የጋራ መንፈስ የሚጋሩ ልሂቃን ረጅም ጊዜ ወስደው ያዘጋጇቸውን የኢንተርሃሙዬ ቡድኖች ከ"መከላከያው" ጋር አቀናጅተው ማሰማራት ጀምረዋል። በዚህ …
Media post
Media post
የህልውናችንን ፈተና የማክተሚያው ጊዜ አሁን ነው! በወለጋ በተፈጸመው አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሶስት መንደሮች ጥንቅቅ ብለው ወድመዋል፤ ከ400 በላይ ንጹሃን የአማራ ተወላጆች በግፍ ተጨፍጭፈዋል፣ ከ300 በላይ ቤቶች ተቃጥለው ሶስት አብያተ ክርስቲያናት እንደጧፍ ነደዋል። ከ15 ሺ…
በመጨረሻም ዋጋውን አገኘ!! ዝርዝሩን ከመግለጫው ያድምጡ!! https://youtu.be/b_3DNVYncRc?si=JA0he76hLDLLeATJ
መግለጫውን ለማድመጥ ሊንኩን ይጫኑ!! https://youtu.be/aohB3qlKgmI?si=hhM8DUJf52EmXEp1
በየዕለቱ በትጋት መረጃ የሚያደርሱ ወንድሞቻችን ዩትዩቭ ነው:: በተደጋጋሚ ቢዘጋም ... እነሆ ለዛሬ መግቢያ እንዲሆናቸው 1000 ሙሉት!! ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይቭ!! https://youtu.be/9mFA10FCblE?si=kUSJI0yL2Lmyzl_p
«ከሌብነት በላብ መኖር ይበልጣል» • አቶ ገዱን ለማዋረድ የተለቀቀው ቪዲዮ ሐቀኝነታቸውን ገልጦ ሕዝቡ ቅቡልነታቸውን በድጋሜ እንዲያጤነው እድል ፈጥሯል። እኔም በምኖርበት ሃገር ያላችሁ ሰዎች ፓርኪንግ ስራ ብትፈልጉልኝ ደስ ይለኛል። ይሄው ነው!!
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.