Channel
Updated: 2026-07-27
🚨 አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታ:- ሹፌር 🚚 ብዛት -20 ለአራት የተለያዩ የግል ድርጅቶች ከአውቶ እስከ ህዝብ መንጃ ፍቃድ ያለው የስራ ልምድ አይጠይቅም * ጾታ:- ወንድም ይሁን ሴት * የሥራ ቦታው:- አዲስ አበባ * ደመወዝ:- በስምምነት 🔴 አመልካቾች መንጃፍቃድ ፊት እና ጀርባ …
#ከራስ_ጋር_ንግግር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከራስህ ጋር መቼም ብዙ ጊዜ አዉርተሃል በተለይ በከባድና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ዉስጥ ነገሩ ያይላል...ህሊናህ እንዲህ ሲልህ ትዝ ይልሃል? • ተረጋጋ! እራስህን እንደምንም ብለህ ተቆጣጠር በፍፁም እንዳታለቅስ...ዛሬ ብቻ አደራህ…
#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል …
ሰውዬው ሁልጊዜ በየሳምንቱ መንገድ ዳር ለሚቀመጥ የኔቢጤ (ለማኝ) 200 ብር ይሰጠው ነበር። የኔቢጤውም በዚህ ቋሚ ገቢው ተደስቶ መኖሩን ቀጥሏል። አንድ ቀን ግን ሰጪው መቶ ሃምሳ ብር ብቻ ሰጠው። የኔቢጤው ቢገረምም ምንም ሳይናገር ተቀበለ። ከአምስት ወራት በኋላ ደግሞ ሰውዬው በሃምሳ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#ስለ_ጊዜ ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል። አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ …
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ውሳኔ ሕይወት ነው ወዳጄ… በእጅህ ላይ የተያዙ ስንት ውሳኔ ያልሰጠህባቸው ነገሮች አሉ? አእምሮህን እያናወዙ ያሉ ስንት እልባት ያልሰጠሀቸው ሀሳቦች አሉ? አልታወቀህም እንጂ ቀንህን እየበሉት ነው… ኃይልህን እየበሉት ነው… ጊዜህን እየበሉት ነው፣ አእምሮህ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 "የደፈረሰን ውሃ ማንፃት የምትችለው ስትተወው ብቻ ነው" በሁላችንም ህይወት እጅግ ለፍተንበትና ደክመንበት አልሳካ ያለ አንድ ነገር አለ፡፡ እናም አልሳካ ያለን ነገር የሆነ እኛ ወይ ፈጣሪ ያጎደልነው ነገር ስላለ መስሎ የሚሰማን ጥቂቶች አይ…
Media post
አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @tesh5050