Channel
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @nisireamhra2 @nisireamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
Updated: 2026-09-11
🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቤተሰብ የሚሄድ የፋኖ አባልና አመራር ካለ እንዲሁም በጦሩ መዘናጋት ይኖራል በማለትና ይህንን እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም አገዛዙ ፋኖን ለማጥቃት እንቅስቃሴ ያደረገና የሚያደርግ ስለሆነ የወገን ሀይል እንደ ወትሮው ሁሉ በጥንቃቄ እ…
🌼መልካም አዲስ አመት🌼 2019 የሰላም የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመነጋገር ፣የመደማመጥ ፣የመተባበር ዘመን ይሁንልን ፍኖነት ለተሰቃየው ለታረደው አማራ ተስፋ፣ በርሀብ በችግር በዘረኝነት ለሚስቃየው ኢትዮጵያውይ ተስፋ ነዉ። ይህ አመት ሁሉም ፋኖ አባልም ይሁን አመራር በቀና ልቡ የሚነጋ…
🌼🌼አፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ እዝ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ‼️🌼🌼 ቀን፦ መስከረም 01/2019 ዓ.ም❤🙏 ከአፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ እዝ በቅድሚያ ለመላው ኢትዮዽያውያን፣ በጦርነት እና በከባድ መከራ ውስጥ ለሚገኘው የአማራ ሕዝብ፣ ለመላው የኅልውና ትግሉ ሠራዊታችን…
🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቤተሰብ የሚሄድ የፋኖ አባልና አመራር ካለ እንዲሁም በጦሩ መዘናጋት ይኖራል በማለትና ይህንን እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም አገዛዙ ፋኖን ለማጥቃት እንቅስቃሴ ያደረገና የሚያደርግ ስለሆነ የወገን ሀይል እንደ ወትሮው ሁሉ በጥንቃቄ እ…
🌼//ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ። ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም። ወይረውዩ አድባረ በድው። ይትኃሠዩ አውግር ወይቀንቱ። ወይለብሱ ስብሐ አባሕኰ አባግዕ። ወቄላትኒ ይመልኡ ሥርናየ።ይጸርሑ እንዘ ይሴብሑ።// 🌼🌼🌼🌼 ✍️ ''በምሕረትህ ዘመን የተገኘውን ምርት (አክላል)ትባርካለህ። ገ…
Media post
🌼ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ፩ኛ ዕዝ ጽሕፈት ቤት የተሰጠ የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ! ወደ ታደሰው አዲስ ዓመት እንኳን በሰላም አሸጋገራችሁ!🌼 የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ የተከበርከው የአማራ ሕዝብ፣ እንዲሁም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ…
🌼ከምኒልክ 1ኛ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አመት መልዕክት🌼 የአማራ ሕዝብ መዋቅራዊ ጭቆና በርትቶበት፣ ሁለገብ የዘር ፍጅት ታውጆበትና ይህን ሰቆቃውን የሚያሰማበት የፍትሕ ተቋም ተነፍጎት ለብዙ ዓመታት መከራውን ለአብሮነትና ለሀገሩ አንድነት ሲል ተሸክ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.