Channel
Updated: 2026-07-27
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ልበል እረፍቴ ሆይ በስምሽ ልጠለል የቃል እናት ያድናል ቃልሽ ታምር ይሰራል ስምሽ አዝ ማር ልበል በምድር ያም ልበል በሰማይ የማይጠግቡት መና የማይጨርሱት ሲሳይ መንፈስ ቅዱስ ቃኝቶ ሰርቶ በሚስጥሩ አፌ ላይ ጣፈጠኝ ስምሽ አጠራሩ (2) አዝ መዳኒት ታቅፈ…
ስሙ ገብርኤል ነው ስሙ ገብርኤል ነው ከእሳት የሚያወጣ፤ ብስራትና ደስታን ለዓለም የሚያመጣ(፪)። እንኳን ከነደደው ገና ከታሰበው፤ ያተርፋል ያድናል ፈጥኖ እእሚደርስ ነው(፪)። ከትናንቱ ይልቅ ዛሬ እሚሳሳልኝ፤ በመንገዴ ቀድሞ ነገን ሚጠብቀኝ፤ አሊዝም ጋሻ ጦር አልሻም ወታደር፤ የገብር…
🕊እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕ "የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፥ ያድናቸውማል።" (መዝ. 34፥7) ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ሐምሌ 19 ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከነበልባል እሳት፣ ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ…
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ /2/ ወአስምዓኒ ቃልከ /4/ አዝ አብሳሪ ድንግል ነህ መንክር የምስራች ከክብር የተነሳ ምድሪቱ የበራች ያበሰርካት ድንግል ወዳጇ ነኝና ገብርኤል ሆይ እርዳኝ አውጣኝ ከፈተና አዝ አበጋዝ ሆነሃል ለሠለስቱ ህፃናት አምላክህን ጠርተው እንዲድኑ ከእሳት ከእቶኑ ስትገባ …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ከሚነደው እሳት ከሚነደው እሳት ነበልባል /፪/ ያወጣኝ እርሱ ነው የታደገኝ ፈጥኖ ገብርኤል/፪/ ናቡከደነፆር መንፈሱ ታውኳል ህልሙን የሚፈታ ባለ ራዕይ ሽቷል የከለዳውያን አስማት ተዘለፈ በሰማዩ ሚስጥር ገብርኤል ህይወቴን ከሞት አተረፈ/፪/ አዝ የእስረኞቹ አለቃ አስፋኒስ ተገርሞ ሽብሸ…
የታመንክ የነፍስ ወዳጅ የታመንክ የነፍስ ወዳጅ የምሕረት አማላጅ አንተ ነህ ገብርኤል የምትቆም በቅድመ እግዚአብሔር አዝ ነበልባሉን ውሃ አረከው ሰንሰለቱን በጣጠስከው የነደደው እሳት ጠፍቷል ከእኛ ጋራ ገብርኤል ቆሟል መላእክቱን በሰማይ ...............ገብርኤል እንዳረጋጋክ...…
ሃያል_ነህ_አንተ ሃያል ነህ አንተ ሃያል ደጉ መልአክ ገብርኤል ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት አንተ ተራዳን በእውነት በዱራ ሜዳ ላይ ገብርኤል ጣኦት ተዘጋጅቶ >> ሊያመልኩት ወደዱ >> አዲስ አዋጅ ወጥቶ >> ሲድራቅ እና ሚሳቅ አብደናጎ ፀኑ ጣኦቱን እረግጠው በእግዚያብሄር አመኑ አዝ ተቆጣ ን…
🤩 😇የመላእክት አለቃ😇🤩 ☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️ የመላእክት አለቃ ገብርኤልን ላከው ኃያሉ እግዚአብሔር በሰማያት ያለው የባህሪይ ልጄ ወዳንቺ ይመጣል ብለህ ለጽዮን ልጅ ንገራት ለድንግል አዝ ኃይለ ልዑል ወልድም ሥጋሽን ይለብሳል በተለየ አካሉ ወዳንቺ ይመጣል ከሥጋሽም ሥጋን ከ…
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13