Channel
Updated: 2026-08-01
ፈረሰኛው ሰባት አክሊል ተጎናፅፎ አተረፈኝ ከ ዓለም ዘንዶ እኔን አቅፎ የተፈጨው በ ጣኦታት መንኮራኩር ደረሰልኝ በቀማኛ ስመዘበር ገበዝዋ ነው ለ ኢትዮጵያ ለሀገሬ በፈረስህ ጊዮርጊስ ደርሰህ ቁም ከበሬ 23 🔥 ሰማዕቱ አባቴ🙏🏻! እንደ ተፃፈ... ✍ @Seb_at7 ✍ @truthwat…
ቅዱስ ጊወርጊስ✝️ የኔ ሊቀ ሰማዕት ባለነጭ ፈረስ ስምህን ለጠራ ፈጥነህ እምትደርስ ስቃይ ያለበገረህ ፅኑ ስማዕት ነህ ቅድስናን ያገኘህ ያን ሁሉ ታግሰህ የልዳው ኮከብ ፈጣኑ ሰማዕት ባንተ ለታመነ እምታድን ከሞት የፅናት ምሳሌ ያለፍክ ያን መከራ ስራህ ዘላለም ነው ለአለም ጮራ አባቴ ሊ…
"አባቴ... አፄ ዮሐንስን ከአነሱት አይቀር ቅድም እዚህ ከመምጣታችን በፊት በአፄ ዮሐንስ ዘመን የተፈጠረ አንድ ድንቅ ተአምር አለ ሲባል ሰምቼ ነበር እሱ ምንድነው?" ሲል ኤፍሬም ማስታወሻውን እያመቻቸ በጉጉት ጠየቃቸው። ሊቀ ትጉሃን ሕሩይ ሰለዚህች ገዳም ቀኑን ሙሉ ቢናገር አይሰለቹም…
እኔስ ብሞት ለሃይማኖቴ ለቤተክርስቲያኔ አደራ ስል ነው! እርስዎ ግን እንኳን የእኔን ደም የራስዎትን ነፍስ ጭምር በገንዘብ ሸጠዋል!" አሉ ድምጻቸው እየተቆራረጠ። "እንግዲያውስ ይህ ከሆነ ይሞታሉ!" አሉ አባ ገብረ ሕይወት ፊታቸውን በማኮሳተር። አባ ገብረ መስቀልም እየተንቀጠቀጡ "ስጋ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#ምስጢራዊ_አደራ_ድንቅ_መንፈሳዊ_ልቦለድ #ክፍል_አስራ_ሰባት(17) .... ዶክተር ሮቤል የገዳሙ ቅጽር ግቢ እንደ ደረሰ ግብረ አበሮቹ ከኋላ እንዲከተሉ አድርጎ የአባ ገብረ መስቀል GPS ወደመራው ቤት ገባ። ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ሆኗል የራማ ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት…
Media post
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ምስጢራዊ አደራ የተሰኘውን ልቦለድ ተሎ ይለቀቅልን ላላችሁን... ደራሲው በየ 2 ቀኑ ይለቀቅ ስላሉ ነው የዘገየነው እንጂ ሆን ብለን አይደለም።
በዕለተ እሁድ....በሰንበቱ ላነግስ ሄድኩኝ... ከታቦቱ ሰግጄ ልነግረው...... ዓለም የሚባለው ምን እንዳደረገኝ ገና ደጁ ስደርስ ሆድ የባሰው ልቤ በእምባ ቀደመኝ 👼🏻 ስዕሉ ፊት ቆሜ ብነግረው ችግሬን መልአኩ ገብርኤል…

╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።