Channel
Updated: 2026-07-31
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
👉5.🚨🇸🇳 የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝነት ቦታ ፓትሪክ ቪየራን እንደሚፈልግ ገልጿል። በአሁኑ ጊዜ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው, ነገር ግን ሂደቱ ገና በመጀመርያ ደረጃ ላይ እንዳለ እና እስካሁን ምንም ስምምነት ላይ አልተደረሰም። 6.🚨🇮🇹 ፔፕ ጋ…
👉 1. 🚨 ብሩኖ ጉማሬሽ ከ አርሰናል ጋር በግል ውል ስምምነት ላይ ደርሷል። 🤝 🔸 አርሰናል አሁን ለኒውካስል የ€82ሚ ዩሮ ውል በማዘጋጀት ላይ ሲሆኑ ዝውውሩን በፍጥነት ለመጨረስ እየሰሩ ነው። 💰 2. 📝 ኤሲ ሚላን ሉካ ሞድሪች በአንድ አመት ኮንትራቱን ማራዘሙን አስታው…
👉 5. 📝 አስተን ቪላ ከቼልሲ አሌክሃንድሮ ጋርናቾን በ1አመት ውሰት ውል አስፈርመዋል። ውሉ ላይ በቋሚ የማስፈረም ውል ተካቶበታል። 🤝🔴🔵 6. 📝 ሊቨርፑል ፍሬዲ ዉድማን በክለቡ እስከ 2029 የሚቆየው አዲስ የሶስት ዓመት ውል መፈረሙን ይፋ አድርጓል። 🔴 🗣️ ዉድማን:…
👉 1. ✍️ ፊል ፎደን በማንቸስተር ሲቲ እስከ 2030 የሚቆየውን አዲስ የውል ስምምነት ተፈራረመ። 📝🔥 2. 🇮🇹 ፓኦሎ ማልዲኒ እና ሊዮናርዶ ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ተወያዩ፣ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድንን እንዲረከብ ሀሳብ አቅርበውለታል ተጨማሪ ሰፋ ያለ ስብሰባ እነደነበረም ተገልጿል።…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-15 · first ad check queued
👉 ጆን ዱራን ወደ ቤኔፊካ ዝውውሩ ተጠናቀቀ 🤝 ጆን ዱራን በ1 አመት የውሰት ውል ከአልናስር በውሰት የፖርቹጋሉን ቤኔፊካ ተቀላቅሏል። ✍️ 🚨 ሳሙ ኮስታ ከማዮርካ ወደ አልናስር ዝውውሩ ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል። 🟡🔵🇸🇦 ሳሙኮስታ ከላይፕዚንግ የቀረበለትን ውል ውድቅ ማድ…
ሮድሪ (ምርጥ ተጫዋች - Golden Ball): 👤 የስፔን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሮድሪ በ2026 የዓለም ዋንጫ ለስፔን ድል ወሳኝ ሚና ተጫውቷል። በውድድሩ ወቅት ብዙ የኳስ ቅብብሎችን በማድረግ፣ ቡድኑን በመምራት እና በመሀል ሜዳ ላይ ሚዛንን በመጠበቅ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ብቃት አሳ…
🎖 የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ 🏆 ⏰ FT 🇪🇸 ስፔን ➊-0 አርጀንቲና 🇦🇷 ⚽️ፌራን ቶሬስ 🏟 New Jersey Met Life Goal 🇪🇸ስፔን የ2026 አለም ዋን ጫ ሻምፒዮን ሆነዋል።🏆 🇪🇸 ስፔን የ2026 የዓለም ዋንጫ አሸናፊ!🏆 አርጀንቲናን 1-0 በማሸነፍ ከ2…
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሞቹ የመወያያ ቻናላችን @perfect_sport_et_group1 PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ 🇪🇹