Channel
Updated: 2026-07-26
ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው። ከፍተኛ የህወሃት መሪዎች በድሮን የሚሰነዘር ጥቃት ስጋት ምክንያት መደበኛ ስብሰባዎቻቸውን በድብቅ የመሬት ውስጥ ቦታዎች እያደረጉ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል። ይህ እርምጃ የአመራሩን ደህንነት ለማረጋ…
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ (TPS) እጣ ፈንታ በፍርድ ቤት ውሳኔ ተገታ የአሜሪካው የፌደራል ዳኛ ብራየን መርፊ የትራምፕ አስተዳደር በስደት ላይ ባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ (TPS) የማቋረጥ ውሳኔ በጊዜያዊነት አግደዋል። ዳኛው ይ…
ባለሥልጣናቱ መታሰራቸው ተሰማ‼️ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ ELMIS(የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት) ፕሮጀክት ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዋና ሥራ ፈጻሚን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ አመራሮች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል። ተጠርጣሪዎቹ በውጭ ሀገር ሥራ…
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ በትናንትናው ዕለት ባስጀመረው 3ኛ ዙር “ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” የከተማ አቀፍ መድረክ ላይ ነው። በፕላስቲክ ብክለት ቁጥጥር ሥራ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
በቦምባይ አውሮፕላን መጸዳጃ ቤት ውስጥ 12 ኪሎ ግራም ወርቅ ደብቀዋል የተባሉ ሶስት ኢትዮጵያውያን መያዛቸው ተሰማ በህንድ ሙምባይ የሚገኘው የገቢዎች ደህንነት መመሪያ (DRI) ባለስልጣናት ከአዲስ አበባ በተነሳ አውሮፕላን መጸዳጃ ቤት ውስጥ በግምት 2.1 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ 12…
Media post
"ደብረጽዮን ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር በሚስጢር ተገናኝተዋል!" -ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በሚስጢር መገናኘታቸው…
በደቡብ ወሎ ገዳም በተፈጸመው ጥቃት ፓትርያርኩ ተጠያቂዎች ለፍትሕ እንዲቀርቡ ጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ በግዮን አባይ ገዳም ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት ጥብቅ መግለጫ አወጡ። በጥቃቱ የመነኮሳይያት ሕይወት ማ…
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot