Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-09-08
ጳጉሜን 3 2018 በመጭው የዘመን መለወጫ በዓል የኤሌክትሪክ ሀይል የሚጠፋበትን ምጣኔ ለመቀነስ የሀይል መስመርና ትራንስፎርመር ፍተሻ ማድረጉን የኢትዮጵያ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ከሁለት ሺህ በላይ የሀይል መስመር እና ከ8 ሺህ በላይ ትራንስፎርመሮች ተፈትሸዋል ብሏል አገልግሎቱ በላከልን…
Media post
ጳጉሜን 3 2018 የውሃ ማማ የምትባለው ኢትዮጵያ በተለይ በገጠሩ አካባቢ እስከ 25 በመቶ የደረሰው ማህበረሰቧ ንፁህ የመጠጥ ውሃ እያገኘ አይደለም፡፡ ክልሎች በየአመቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃን ለማጋራት በጀት ይይዛሉ ፤ በዚህ አመትስ ምን ያህሉ በጀታቸውን በትክክል ተጠቅመው ለነዋሪዎቻቸው…
ጳጉሜን 3 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ኮሶቮ ኮሶቮ ለጋዛው አለም አቀፍ አረጋጊ ሀይል ወታደሮቿን ልታሰልፍ ነው፡፡ ኮሶቮ ለአለም አቀፉ ሀይል ወታደሮቿን ለማሰለፍ ከጋዛ አለም አቀፍ ቦርድ ጋር ስምምነት መፈራረሟን አልጀዚራ ፅፏል፡፡ ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ…
እንኳን አደረሳችሁ ልዩ የበዓል ዝግጅት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ በቀጥታ ይከታተሉ። ዛሬ ጳጉሜን 3 ከቀኑ 6፡45 ጀምሮ እስከ 8፡00 ሰዓት። የዩትዩብ ቻናላችንን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል 👇🏾👇🏾👇🏾 https://tinyurl.com/zu57b77a
#ሸገር_ስፖርት ቻምፒዮንስ ሊጉን አርሰናል ይበላል ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር https://www.youtube.com/watch?v=0oe_Uo_5w_k #shegersport
ጳጉሜን 3 2018 የኢትዮጵያን ዲጂታል ሉዓላዊነት በማስጠበቅ በኩል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና በሌሎች ተቋማት የተቃጡ በሺዎች የሚቆጠሩ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፍ ችላለች ተባለ። ይህ የተባለው ዛሬ ጳጉሜን 3 ቀን የሚከበረውን «የፅናት ቀን» ምክንያት በማድረግ በተሰጠ ጋዜጣዊ መ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.