Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-09-12
🎆 የአዲስ ዓመት ዋዜማ የድሮን ትርዒት በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢዎች የተቀረፀ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ለአፍሪካ አማራጭ ገበያ እና አዳዲስ የእሴት ሰንሰለቶችን ያቀርባል - ዛምቢያዊ የንግድ ባለሙያ "የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና በዋናነት ቀደም ሲል ከነበሩት መዋቅሮች ውጪ አማራጭ ገበያ ለማቅረብ የሚሞክር ነው" ሲሉ ባርናባስ ምዋሌ ለስፑትኒ…
Media post
የኒው ዴሊሂ ነዋሪዎች ከብሪክስ ጉባኤ ብዙ ውጤቶችን እንደሚጠብቁ ገለፁ 💭 በህንድ መስከረም 2 እና 3 ሊካሄድ ከታቀደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ፤ የሀገሪቱ መዲና ነዋሪዎች ከስብሰባው ስለሚጠብቁት ውጤት ሃሳባቸውን አጋርተዋል። 🤝 ቃለመጠይቅ የተደረገላቸው ነዋ…
🇪🇹 የኢትዮጵያ እና ዜጎቿ የ2018 ታላላቅ ስኬቶች! 🎯 ከተመዘገቡት ስኬቶች መካከል ጥቂቱን እነሆ 👆 እናንተስ በ2018 ምን አሳካችሁ? ሀሳብዎን በአስተያየት መስጫው ይጻፉልን 👇✍️ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇪🇹💵 የኢትዮጵያ የሀዋላ ገቢ ዕደገት አስመዘገበ 📈 በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዘርፉ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ የ8.2 ቢሊዮን ዶላር አስተዋጻኦ አድርጓል። ይህም ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ብልጫ የታየበት ሆኗል። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ የቴክኖሎጂ ጥሪ የአፍሪካ ኅብረት የኤአይ እና የዲጂታል ጤና ቻምፒዮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የአፍሪካ መሪዎች እና ወጣቶች ቴክኖሎጂን በባለቤትነት እንዲረከቡ ጥሪ አቅርበዋል። 📹 ቀሪውን ከስፑትኒክ ኢትዮጵያ ቪዲዮ ያግኙ 👆 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |…
ሩሲያ፤ የአሜሪካ እና ኢራንን ወደ ስምምነት መመለስ ትመርጣለች - ፔስኮቭ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለስፑትኒክ ዘጋቢ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ ሁለቱ ሀገራት ቀደም ሲል የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ ድንጋጌዎች ወደ መተግበር እንዲመለሱ እና ከወታደራዊ እርምጃዎች እንዲታቀቡ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.