Channel
ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ____________________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @abe_esuba ወይም @utopia1a ላይ አናግሩን website: www.eskaysportet.com
Updated: 2026-09-06
🚨📊 ማንቸስተር ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች ዲዮጎ ዳሎት በተሰለፈባቸው የመጨረሻዎቹ 17 ጨዋታዎች አልተሸነፈም! ✅ 14 ድል 🤝 3 አቻ ❌ 0 ሽንፈት What a record! 🔴🔥 @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እንስሬላቹህ ? ❤️ አዉ
🎡💥 ያሽከርክሩ — ወዲያውኑ በሽልማት ይንበሽበሹ! 💥🎡 እያንዳንዱ ሽክርክሪት አዲስ ትልቅ ድል ይዞልዎታል! አሁኑኑ ይጫወቱ፣ ቦነሶችዎን ይውሰዱ! 🎁✨ 🎁 ትላልቅ ስፒኖች = ታላላቅ ድሎች! 📱 📲 አሁኑኑ ይሽከረከሩ፣ ያሸንፉ፦ 👉@barogames.com ━━━━━━━━━━━━━…
𝐓𝐇𝐄 𝐁𝐀𝐓𝐓𝐋𝐄 𝐎𝐅 𝐋𝐎𝐍𝐃𝐎𝐍: 𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋 ⚔️ 𝐂𝐇𝐄𝐋𝐒𝐄𝐀 — 𝐀𝐑𝐓𝐄𝐓𝐀 🆚 𝐀𝐋𝐎𝐍𝐒𝐎 🫨 𝑾𝑯𝑶 𝑾𝑰𝑳𝑳 𝑾𝑰𝑵? 👇 @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ካሴሚሮ አሁን በሊዮኔል ሜሲ ቢያንስ አንድ አሲስት የተደረገለት 99ኛው የሜሲ የቡድን አጋር ሆኗል። 🅰️ ሜሲ በባርሴሎና ፣ አርጀንቲና እና ኢንተር ማያሚ ለሚገኙ የቡድን አጋሮቹ አሲስት ማድረጉን የቀጠለ ሲሆን በዚህም 99 የተለያዩ በሜሲ አሲስት የተደረገላቸው ተጫዋቾች አሉ። አሁን ደ…
ሊዮኔል አንድሬ ሜሲ በትላንቱ ጨዋታ 422ኛ የእግር ኳስ ህይወት አሲስቱን ማድረግ ችሏል። ከሱ ቀጥሎ ከ 350 በላይ አሲስት ያደረገ አማካይ እንኳ የለም ! @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ለሊት በተደረገ ጨዋታ የሊዮነል ሜሲው ኢንተር ሚያሚ ከአትላንታ ጋር 2-2 ውጤት ተጠናቋል! በጨዋታው የኢንተር ሚያሚ ጎሎችን ካሴሚሮ እና ሊዩስ ሱዋሬዝ ማስቆጠር ሲችሉ ሊዮ ሜሲ 1 አሲስት ማድረግ ችሏል!🔥 @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ለሀል ሲቲዎች ክብር ይገባቸዋል። 👏👏👏 @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.