Channel
Updated: 2026-07-31
Media post
ሰውን ስንወድ እስከ መጨረሻው ለመፅናት እያሰብንጂ ያን ሰው እስከምናገኘው ድረስ ብቻ መሆን የለበትም እውነተኛ ውደታ የፀና ነው መቸም መራራቅን ሳናስብ ተንኮል ሴራ የሌለበት መከዳዳት የሌለበት ውደታ ነው መዋደድ ጥሩ ውጤት የሚኖረው
💌 አጭር መልዕክት ለወላጆች/2 * ልጃችሁ ስህተት ሲሰራ ወዲያውኑ አትቆጡት፤ ይልቁንም "ከዚህ ስህተትህ ምን ተማርክ?" ብላችሁ ጠይቁት። ስህተትን እንደ ውድቀት ሳይሆን እንደ ትምህርት እንዲመለከተው አድርጋችሁ አሳድጉት። ከሌሎች ልጆች ጋር በፍፁም አታወዳድሩት! ንፅጽር የልጅን የራስ…
ሁሉንም የተፈጥሮ አበባዎች ለተወሰነ ግዚያት ነው በአበባነት የሚፈኩት ቀናቶች ባለፉ ቁጥር አበባው እየረገፈ ይሄድና ፊሬ ያፈራል ፍሪውም አላማው ቀጣይ ዘርን ለመተካት አስተውይ አንቺም ማለት ይህ ነሽ ልክ ባበብሽ ግዜ ጠውልገሽ እንዳትቀሪ ሁሌ እንደ እምቡጥ አበባ አትፈኪም በፈካሽበት ግ…
የሴት ጓደኛ ማብዛት ጥሩ አይደለም የልብ ጓደኛ ታማኝ ከዱኒያ አልፎ እስከ አኸራ የሚሆኑ በችግርም፣ በደስታም፣ በህመምም አብረውን የሚሆኑ እንዳየሩ ፀባይ የማይቀያየሩ «1or2 »ይበቃሉ ከዛ ካለፈ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ጉዳታቸው ያመዝናል!! ስትበልጫት አትወድም ፣ስጠነክሪ አትወድም ም…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
✍አብደላህ ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنهما) እንዲህ ብሏል። ተቅዋ "አላህን መፍራት" ማለት እራስህ ከማንም በላይ የተሻልኩኝ ነኝ ብለህ አለማሰብህ ነው። 📚 تفسير البغوي ٦٠/١.
⚠️ ትኩረት ይደረግበት! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ «ስለ ቀልባችን» የሚለውን የስማችንን እና የፕሮፋይላችንን መለያ በመጠቀም በቴሌግራም፣በቲክቶክ እና በፌስቡክ የተከፈቱ በርካታ ሀሰተኛ አካውንቶች መኖራቸውን አስተውለናል። ስለሆነም ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ይፋዊ አድራሻዎቻችን ውጭ ምንም ዓይነ…
ትዳርን የሚኖሯት ባል እና ሚስቶች!! እውኝ እውኝ የማያበዙ ፍቅራቸውን በሶሻል ሚድያ የማይገላለፁ!! ፎቷቸውን በየትኛውም ሚድያ የማያወጡ!! በሶሻል ሚድያ የማይሞጋገሱ !! ስለትዳራቸው ለማንም የማያወሩ በመካከላቸው ምንም ይፈጠር ሶስተኛ ወገን የማያስገቡ። ትዳራቸውን ድብቅ አድርገው የ…

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot