Channel
ህጋዊ ፍቃድ ያለው የተእማኒ የመረጃ ምንጭ ሙያዊ ስነምግባር መርሃችንነው ።
Updated: 2026-08-23
Media post
Media post
20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው 20ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው። 'ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት' በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው በዓል …
ለጉልበት ሥራ ወደ አዳማ የሄዱ የስልጤ ዞን ወጣቶች 'ታፍነው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸውን ዘሀበሻ ዘገበ ። ለጉልበት ሥራ ወደ አዳማ የሄዱ የስልጤ ዞን ወጣቶች 'ታፍነው ወደ ጦር ማሰልጠኛ ተወሰዱ'' ሲሉ ቤተሰቦች ቅሬታ እንደቀረቡለት ዘግቧል ። በስልጤ ዞን ሚቶ ወረዳ የሸፎዴ …
የቀድሞው የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የኦሮሚያ ምክር ቤት አባል አቶ ታዬ ደንደአ ጥፋተኛ በተባሉበት ክስ የሰባት ዓመት ከሁለት ወር እስር ተፈረደባቸው። አቶ ታዬ ዛሬ አርብ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም. የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መን…
Media post
በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት መደረጉን የአማራ ክልል መንግስት የሆነው አሚኮ ዘገባ ። በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደርጓል። ስምምነቱ የክልሉ …
በአዲስ አበባ ያለው የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት ምጣኔ በአገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው በእጅጉ ከፍ ያለ ነው ተባለ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 600 ሺሕ አልፏል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባካሄደው ጥናት፣ በአዲስ አበባ ያለው የስርጭት …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.