Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።
Updated: 2026-09-05
Media post
Media post
Media post
በአንድ ዓመት - አንድ ሺ የልብ ሕሙማን ሕፃናትን የማከም መርሐግብር በጅማ ሆስፒታል ተጀመረ። ኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤይድ በአንድ ዓመት ለአንድ ሺህ የልብ ሕሙማን ሕፃናት ነፃ ሕክምና የመስጠት መርሐግብር በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ለ 50 ሕፃናት ሕክምና በመስጠት በይፋ መጀመሩን…
ከሀብት አንጻር የመንግስት ትልቁ የልማት ድርጅት ነን - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 900 ቢሊዮን ብር መድረሱን እና ወደ 1 ትሪሊዮን ብር እየተጠጋ እንደሚገኝ በመግለጽ፣ ከሀብት መጠኑ አንጻር የመንግስት ትልቁ የልማት ድርጅት መ…
🔥 ታላቅ የቅድመ-ሽያጭ ቅናሽ — ቡልጋሪያ! በካዛንቺስ እና እንግሊዝ ኤምባሲ ያሳየነውን ስኬት ተከትሎ፣ በቡልጋሪያ የሚገኘውን አዲሱን ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ለመጀመሪያዎቹ 10 ደንበኞች በ 25% ቅናሽ ይዘንላችሁ ቀርበናል! የቤት እና የንግድ ሱቅ አማራጮች፦ 👉 1 መኝታ…
የዓለም ጤና ድርጅት እና የአፍሪካ ሲዲሲ በዩጋንዳ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አወጁ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) በዩጋንዳ ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ መቆሙን ሐሙስ ዕለት ይፋ አደረጉ።…
#እንድታውቁት: የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በተፈጥሮ የከንፈርና ላንቃ ችግር ላለባቸው ህፃናትና አዋቂዎች የነፃ ቀዶ ጥገና ህክምና ማመቻቸቱን ገልጿል። በመሆኑሞ ይህ ችግር ያለባችሁ ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ ደሴ በሚገኘው ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታልና ነሃሴ 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.