Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-09-02
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አስፈረመ ! ማንችስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከቼልሲ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ማንቸስተር ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን በ 125 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አስፈርሟል። ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከፊርማው በኋላ “ ማንችስተር ሲቲ ባለፉት አመ…
ቼልሲ ላሚን ካማራን ሳያስፈርም ቀረ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ላሚን ካማራን ለማስፈረም ከሞናኮ ጋር ከስምምነት ቢደርስም ሳይሳካ ቀርቷል። የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ በመጨረሻ ሰዓት ተጫዋቹን መሸጥ እንደማይፈልጉ ማሳወቃቸው ተገልጿል። ሞናኮ ይህንን ያደረገው ከላሚን ካማራ ይልቅ ፎላ…
“ ቼልሲ በልቤ ይኖራል ” ኢንዞ ፈርናንዴዝ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል የተስማማው አርጀንቲናዊው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ቼልሲን ተሰናብቷል። ኢንዞ ፈርናንዴዝ በስንብት መልዕቱ " ያለፉት ቀናት ከባድ ነበሩ ይህንን መልዕክት ለመፃፍ በጣም ከባድ ነበር " ብሏል። አክሎም “ ቼልሲ ባለ…
ዩናይትድ የኤቨርተንን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ! ማንችስተር ዩናይትድ ኤቨርተን ጆሽዋ ዚርኪዜን በውሰት ለማስፈረም ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። ጆሽዋ ዚርኪዜ ወደ ኤቨርተን ለማምራት ፈልጎ የነበረ ቢሆንም ማንችስተር ዩናይትድ ፍቃደኛ አልሆነም። ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተተኪ ሳያስፈርሙ ተጫዋ…
ቶተንሀም ሙድሪክን አስፈርሟል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ማይካሎ ሙድሪክን በአንድ አመት ውሰት ከቼልሲ አስፈርመዋል። ቶተንሀም በቀጣይ ሙድሪክን በ 75 ሚልዮን ፓውንድ በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ ተካቶላቸዋል። ማይካሎ ሙድሪክ በቶተንሀም ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ጋር ዳግም …
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ላሚን ካማራን ለማስፈረም ከሞናኮ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ቼልሲ ተጫዋቹን ለማስፈረም ያቀረበው የተሻሻለ 47 ሚልዮን ፓውንድ ከሞናኮ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገልጿል። ላሚን ካማራ በቼልሲ ቤት ለተጨማሪ አመት የመቆየት አማ…
ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ጆሽዋ ዚርኪዜን ለማስፈረም ለማንችስተር ዩናይትድ ጥያቄ አቅርቧል። ኔዘርላንዳዊው አጥቂ ዘርኪዜ በበኩሉ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት ኤቨርተንን መቀላቀል እንደሚፈልግ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ጥቂት…
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አስፈረመ ! ማንችስተር ሲቲ ሴኔጋላዊውን ተጨዋች ኢሊማን ንዳዬ በአምስት አመት ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ማንቸስተር ሲቲ ተጫዋቹን ከኤቨርተን በ 65 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አስፈርሟል። ንዳዬ ከፊርማው በኋላ “ እንደዚህ አይነት እድል ለማግኘት ሙሉ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.