Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-09-05
ኔፓል እና ቲቤት ውስጥ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ 200 አለፈ አደጋው በደረሰ በስምንተኛው ቀን ዛሬም 4875 ሰዎች ይሙቱ ይኑሩ አልታወቀም። ዛሬ በወጡ መግለጫዎች መሠረት ያሉበት ካልታወቀው መካከል ፣ 601 የውጭ ዜጎች ይገኙበታል። በአደጋው ሞተው ከተገኙት…
እየተጠናከረ የመጣው ኤል ኒኖ ከባድ የአየር ሁኔታ ስጋት እያሳደረ እንደሆነ ተገለጸ የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት እንደገለጸው አሁን ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው የኤል ኒኖ ክስተት በ70 ዓመታት ውስጥ ከታዩት በጣም ኃይለኛ ክስተቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን፥ ክስተቱም ቢያንስ …
Media post
የ ብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ በ አዲስ አበባ ቋሚ ጽሕፈት ቤት ሊከፍት ነው ተባለ የብራዚል የንግድና የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ (Apex Brazil) በአዲስ አበባ ቋሚ ጽሕፈት ቤቱን ሊከፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በጉዳዩ…
የ ሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ዲፕሎማሲያዊ እውቅና የማግኘት ጥረት በቀጠለበት ወቅት የመጀመሪያ ይፋዊ ጉብኝታቸውን ወደ አሜሪካ ማድረግ ጀመሩ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ ኢሮ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ የመጀመሪያቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አሜሪካ ያቀኑ ሲሆን…
Media post
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 10 የቦይንግ የጭነት አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው እንደ አሜሪካ ጆርናል ኦፍ ትራንስፖርቴሽን ዘገባ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 10 የሚደርሱ ቦይንግ የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት ለማጠናቀቅ መቃረቡን ምንጮች ገለጹ። ይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ የቤት ፋይናንስ ኩባንያ ይፋ አደረጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር በመተባበር 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያለው የመጀመሪያውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ አቋቋመ። በዚሁ ስምምነት መሠረት IFC …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.